Debark kenema Fc

Debark kenema Fc ይህ ገፅ የተከፈተው የሀገሪቱን የስፓርታዊ መንፈስ ለመቀየር

26/12/2025



👉በህመምና ችግር ላይ ያሉትን የሰማህት እናት ለመደገፍ እስከ አሁን የተሰበሰበ
👉ያለንን ሳንንቅ እንድረስላቸው ልጃቸውን መተካት ባንችል እናትየዋም እንደ አባቱ በሀዘን ምክንያት በሚያሳዝን ሁኔታ አመጣቸው ለህሊናችን የሚያሳርፍ ነገር እናድርግ።

በባንክ ሂሳብ ወደ ሂሳብ መቀበል 7800
ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ ሁሌም ከወገኑ ጎን የሚቆም 10,000
AMBACHEW FENTAHUN ALENE 500
ABEBAW BANTI 300
EBABU NIGUSIE HAILIE 100
SEBLE BAYIE MEBRAT 500
ABEL MEQUANNINT DESALEGN 1000
WORKU G/MICHEAL MELESE 1000
TESHAGER GEDAMU TEGEGNE 1000
ALEMNAYEHU FENTAHUN BELACHE 500
ABEBA GIRMA MESEFEN 1,000
AMANUEL ASIFAW TESHAGER 300
ASKAL AMARE MENGIST 1,000
EPHREM MULUALEM YALEW 1,000
FASIL FENTAHUN ALENE 1,000
FENTABIL TSEGA MEKONENE 500
TEWODERSO MUHABAW ZERIHUN 300
ESHETU MUCH HAILE 1,000
NURHUSIEN YASIN MUCH 1,000
KASAHUN ABEBE BEYENE 1,000
BIRHANU GUGESA, DANIEL TEREFE, HENOK MOGES 2,000
SHAKI ASERAT.. 300
BELAYNEH ABEBE MENGESHA 1,000
AMANUEAL ATEKA MULUGATA 1,000
HABIBA NURIE TESEFU 500
AGERAW NURHUSIEN 500
SOLOMON GETANEH MERSHA 2,000
HABTU ALEMU G/EGZIABHAIR 1,000
Samri Habesha SAMRAWIT DESSIE 13,223
SAMRAWIT ASFAW 1,000
RAHEL MULU 5375
SOLOMON MEZIN 5000
SOLOMON GETACHEW 1,000
RAHEL MULAW 3,000
DAWIT GETNET 100
EYOB SHIFERAW 1,000
YABIBAL BEKELE 500
KALEAB MULU 1,000
TEGEGNE MAMO (gunner) 500

እስከ አሁን የተሰበሰበ 71,698

የሰጣችሁ ወንድሞች እህቶች ፈጣሪ በችግራችሁ የሚደርስ ወገን አያሳጣችሁ።

ደባርቅየ የደጋጎች ምድር !!

ደባርቅ ከነማ እግር ኳስ ክለብክለባችን  እንደ አይን ብሌን የምንመለከተዉ የሰሜኑ ወኪል ደባርቅ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከእግር ኳስ ባለፈ  ሃገራችን ብሎም ክልላችን እና ከተማችን ችግር ዉስ...
25/12/2025

ደባርቅ ከነማ እግር ኳስ ክለብ

ክለባችን እንደ አይን ብሌን የምንመለከተዉ የሰሜኑ ወኪል ደባርቅ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከእግር ኳስ ባለፈ ሃገራችን ብሎም ክልላችን እና ከተማችን ችግር ዉስጥ በወደቅንበት በዚያ ድቅድቅ ጨለማ ወቅት እንቁ የክለቡ ታዳጊ ወጣቶች የሚቧርቁበትን እድሜያቸዉ ሳይሳሱ አንድ ነብሳቸዉን አስይዘዉ ጠላትን አንገት ለአንገት ተያይዘዉ ጨለማዉን ጊዜ አሳለፉን።

እነኝህ ወጣት ታዳጊዎች ነፃነትን አጥብቀዉ የሚመኙ ባርነትንም የመጠየፍ ከአባቶቻቸዉ የወረሱት ነበርና ግንባር በመዉረዳቸዉ እና መጨረሻዉ ለሰዉ ልጅ የማይቀረዉን ፅዋ በልጅነታቸዉ በክብር ተቀብለዉ ህዝባቸዉን ነፃ አዉጠዋል። ይህ በእኛ ዘመን የተፈጠረ እኔ ቀድሜ ልሙትልህ የሚል ወኔ የተላበሰ ትዉልድ ባለቤቶች ነን።

1 ወጣት ቴዲ ባየ
2 ወጣት ኤፍሬም ሰንደቁ ደግሞ የታሪኩ ባለቤቶች ናቸዉ😭😭😭

👉 ታዲያ ከሰሞኑ ቅን ልቦና ያላቸዉ ወንድም አህቶች አንድ ነገር አጋሩን። የወጣቱ የከተማችን አምባሳደር የሆነዉ የወጣት ኤፍሬም ሰንደቁ እናት በፅኑ መታመሟን በማህበራዊ ሚዲያ ሲያዘዋዉሩ ተመለከትንና እዉነትም ደባርቅ ከዉጭም ከሃገር ዉስጥም ወንድም እህቶች የሚተባበሩባት ከተማ መሆኗን ተመለከትን ስለሆነም

👉 ይጦራት የነበረችዉ ደካማ እናቱ በእሱ ምትክ የእኛን እገዛ ለህክምና እጇቻችን እንድንሰነዝር ጠይቀዉናል።

አካዉንት ቁጥር 1000661228079 አዛኘ ገበየ

19/09/2024
እንኳን ደስ ያለን !! የዞናችን ሌላኛዉ ክለብ ዳባት ከነማ እግር ኳስ ክለብ ህልሙን አሳክቷል በሃዋሳ ሲካሄድ በቆየው የአንደኛ ሊግ እግር ኳስ ዉድድር ሰሜን ጎንደርን የወከለው ክለባችን በጠ...
12/07/2022

እንኳን ደስ ያለን !! የዞናችን ሌላኛዉ ክለብ ዳባት ከነማ እግር ኳስ ክለብ ህልሙን አሳክቷል

በሃዋሳ ሲካሄድ በቆየው የአንደኛ ሊግ እግር ኳስ ዉድድር ሰሜን ጎንደርን የወከለው ክለባችን በጠንካራ ብቃቱ ዉድድሩን በበላይነት አጠናቆ ማለፍ ችሏል።

!!

የዳባት ከነማ ስም በሀዋሳ ሠማይ ስር ከአመታት በፊት ያስጠራዉን ስም በድጋሜ አስጠርቷል!!!

የሠሜን ጎንደሩ ዳባት ከነማ ወደ ነበረበት አንደኛ ሊግ ተመልሷል።

ለክለቡ ተጫዋቾችና ለደጋፊዎቹ እንኳን ደስ ያላችሁ!

ዳባት ከነማ እግር ኳስ ክለብ ሃዋሳ ላይ እየተደረገ ባለዉ የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ ማጣሪያ የክለቦች ሻምፒዮና እየተወዳደረ ይገኛል በመሆኑም በዛሬዉ እለት ጣፋጭ ዉጤት አስመዝግቧል ። የአስተናጋጁ...
11/07/2022

ዳባት ከነማ እግር ኳስ ክለብ ሃዋሳ ላይ እየተደረገ ባለዉ የኢትዮጵያ 1ኛ ሊግ ማጣሪያ የክለቦች ሻምፒዮና እየተወዳደረ ይገኛል

በመሆኑም በዛሬዉ እለት ጣፋጭ ዉጤት አስመዝግቧል ። የአስተናጋጁን ከተማ ሃዋሳ ተስፋ ቡድን ከመመራት ተነስቶ 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል

እንኳን ደስ ያለን !!

የማይቀርበት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ  በደባርቅ ከተማ ጎዳናዎች እና በካፍቴሪያ ግቢ የካቲት 06/2014 ዓ/ም።ለተግባራዊነቱ ድምቀት የደባርቅ ከተማ ባህል ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት ቲሸርት አ...
09/02/2022

የማይቀርበት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ በደባርቅ ከተማ ጎዳናዎች እና በካፍቴሪያ ግቢ የካቲት
06/2014 ዓ/ም።

ለተግባራዊነቱ ድምቀት የደባርቅ ከተማ ባህል ቱሪዝም ስፖርት ጽ/ቤት ቲሸርት አሳትሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ለስፖርተኛው ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ይገኛል።

#ኑ በጋራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እናድርግ።

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ጤናችን እንጠብቅ!።

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር።

በዛሬዉ እለት የወዳጅነት ጨዋታቸዉን ያደረጉት የስሜን ተስፈኞች የወገራ  (የአምባጊዮርጊስ) እግር ኳስ ክለብ ተስፋ ቡድንን በደባርቅ ሁለገብ ስቴድየም አስተናግደዉ  4 : 0  በሆነ ዉጤት አ...
26/05/2021

በዛሬዉ እለት የወዳጅነት ጨዋታቸዉን ያደረጉት የስሜን ተስፈኞች የወገራ (የአምባጊዮርጊስ) እግር ኳስ ክለብ ተስፋ ቡድንን በደባርቅ ሁለገብ ስቴድየም አስተናግደዉ 4 : 0 በሆነ ዉጤት አሸንፈዋል፡፡

በርቱልን !!

የጨዋታ ቀን ታዳጊወቻችን የምናበረታታበት ቀን !!ከዚህ በፊት የአዲያርቃይ ከተማ ስፖርት ክለብን በደርሶ መልስ ዉጤት በሰፊ የጎል ልዩነት ያሸነፉት ተስፈኞቹ  ደባርቅ ከነማ B  ከወገራ ( አ...
22/05/2021

የጨዋታ ቀን ታዳጊወቻችን የምናበረታታበት ቀን !!
ከዚህ በፊት የአዲያርቃይ ከተማ ስፖርት ክለብን በደርሶ መልስ ዉጤት በሰፊ የጎል ልዩነት ያሸነፉት ተስፈኞቹ
ደባርቅ ከነማ B ከወገራ ( አምባጊዮርጊስ ከነማ ተስፋ ቡድን ጋር ነገ እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጨዋታቸዉን በደባርቅ ስቴዲየም ያደርጋሉ፡፡

ስፖርት ወዳዱ ማህበረሰባችንም የነገ ፍሬዎቻችን በስቴዲየም በመገኘት ድጋፍ እንድትሰጡና እንድታበረታቱ ተጋብዛችሁዋል!!

Address

Debark
Debark'

Telephone

+251918616306

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debark kenema Fc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share