Debark wereda sport department

Debark wereda sport department Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debark wereda sport department, Sport & recreation, debark-gonder_ethiopia, Debark'.

በ20ኛው የሰሜን ጎንደር ዞን የባህል ስፖርት ሻምፒዎና ውድድርና የባህል ፌስቲቫል የደባርቅ ወረዳ በሻህ በወንድ 1ዋንጫ፣ ቡብ በወንድና በሴት 2 ዋንጫ ፣ በገበጣ 18ጉድጓድ በወንድ 1ዋንጫ ...
03/01/2023

በ20ኛው የሰሜን ጎንደር ዞን የባህል ስፖርት ሻምፒዎና ውድድርና የባህል ፌስቲቫል የደባርቅ ወረዳ በሻህ በወንድ 1ዋንጫ፣ ቡብ በወንድና በሴት 2 ዋንጫ ፣ በገበጣ 18ጉድጓድ በወንድ 1ዋንጫ ፣ በትግል በሴቶች 1 ዋንጫ ፣ በባህል ፌስቲቫልና የፀባይ ዋንጫ 1ዋንጫ እንዲሁም የአጠቃላይ አሸናፊ 1ወንጫ በጠቅላላው የ7 ወንጫ በማምጣት እንደተለመደው ከሁሉም ወረዳዎች የበላይነቱን አስጠብቋል

31/12/2022
16/11/2022
13/11/2022

ደባርቅ ወረዳ በኪኖ መንደር2 ቀበሌ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ 410 በላይ የህ/ሰብ ክፍሎች በተሳተፋበትበሠፊ ንቅናቄ የተከናወነ ሲሆን በቀጣይም በወረዳ ደረጃና በተለያዩ ቀበሌዎች ማስ ስፖርቱን እናካሂዳለን

13/11/2022

ሠላም ውድ የደባርቅ ወረዳ ስፖርት ቤተሠቦች
የወረዳችንን የስፖርታዊ ክንዋኔዎች እንዲደርሳችሁ ፔጃችንን ይቀላቀሉ

Address

Debark-gonder_ethiopia
Debark'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debark wereda sport department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share