23/07/2023
መልካም ጋብቻ 🤵 👰
በተለያዩ ጊዜያት ዳንግላ ከተማን በመወከል በእግር ኳስ ተጫዋችነት ያገለገለው የመሀል ሞተሩ ተወዳጁ ተጫዋች ቢኒያም ካሳሁን በዛሬው እለት ከሄለን አማረ ጋር ጋብቻቸውን ፈፅመዋል።
እኛም ትዳራችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።
ይህ ፔጅ የዳንግላ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ወቅታዊ የወድድር እና ሌሎች ተግባሮችን የምንገልፅበት ገፅ ነው
Dangila Adebabay
Dangila
124500
Be the first to know and let us send you an email when ዳንግላ ከነማ DFC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to ዳንግላ ከነማ DFC: