ማንዱራ ስፖርት Mandura Sport

ማንዱራ ስፖርት Mandura Sport አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች ፣ የጨዋታ መርሃ-ግብሮች ፣ የደረጃ ሰንጠረዥ እና ሌሎች መረጃዎችን ያገኙበታል
(41)

‎✅ ጣልያን በወዳጅነት ጨዋታ ግሪክን ፒዮ ኤስፖሲቶ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል 1ለ0 ማሸነፍ ችላለች።
07/06/2026

‎✅ ጣልያን በወዳጅነት ጨዋታ ግሪክን ፒዮ ኤስፖሲቶ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል 1ለ0 ማሸነፍ ችላለች።

‎✅ ሞሮኮ እና ኖርዌይ ከአለም ዋንጫ በፊት ባደረጉት የመጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይተዋል።‎‎ለሞሮኮ ብራሂም ዲያዝ ለኖርዌይ ደግሞ ማርቲን ኦዴጋርድ ጎሎችን አስቆጥረዋል።
07/06/2026

‎✅ ሞሮኮ እና ኖርዌይ ከአለም ዋንጫ በፊት ባደረጉት የመጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይተዋል።

‎ለሞሮኮ ብራሂም ዲያዝ ለኖርዌይ ደግሞ ማርቲን ኦዴጋርድ ጎሎችን አስቆጥረዋል።

‎✅ ክሮሺያ ከአለም ዋንጫ በፊት ባደረገችዉ የወዳጅነት ጨዋታ ስሎቬኒያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችላለች።‎‎- የክሮሺያን የማሸነፊያ ጎሎች ሉካ ሞድሪች እና ማሪዮ ፓሳሊች ሲያስቆጥሩ የስሎ...
07/06/2026

‎✅ ክሮሺያ ከአለም ዋንጫ በፊት ባደረገችዉ የወዳጅነት ጨዋታ ስሎቬኒያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችላለች።

‎- የክሮሺያን የማሸነፊያ ጎሎች ሉካ ሞድሪች እና ማሪዮ ፓሳሊች ሲያስቆጥሩ የስሎቬኒያን ብቸኛ ጎል ስፖራር አስቆጥሯል።

‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ካንሳስ ሲቲ ያረፈበት ሆቴል አቅራቢያ ጥቃት መፈፀሙ ተገልጿል።‎‎በስፍራው በተፈፀመው የጥይት ተኩስ ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ...
07/06/2026

‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ካንሳስ ሲቲ ያረፈበት ሆቴል አቅራቢያ ጥቃት መፈፀሙ ተገልጿል።

‎በስፍራው በተፈፀመው የጥይት ተኩስ ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

‎የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአሁኑ ሰዓት ለውድድሩ ዝግጅት ለማድረግ ፍሎሪዳ ይገኛል።

‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ዴክላን ራይስ በ2026ቱ የአለም ዋንጫ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን 2ተኛ አምበል ሆኗል።
07/06/2026

‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ዴክላን ራይስ በ2026ቱ የአለም ዋንጫ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን 2ተኛ አምበል ሆኗል።

‎🇧🇷 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የዌስሊን ጉዳት ተከትሎ ኤደርሰን ለብራዚል ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ ጥሪ ቀርቦለታል።
07/06/2026

‎🇧🇷 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የዌስሊን ጉዳት ተከትሎ ኤደርሰን ለብራዚል ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ ጥሪ ቀርቦለታል።

‎❌ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: አሰልጣኝ ሮቢን ቫን ፔርሲ ከ16 ወራት በኋላ ከፌኖርድ አሰልጣኝነቱ በይፋ ተሰናብቷል።
07/06/2026

‎❌ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: አሰልጣኝ ሮቢን ቫን ፔርሲ ከ16 ወራት በኋላ ከፌኖርድ አሰልጣኝነቱ በይፋ ተሰናብቷል።

🇨🇮 የኮትዲቫር ብሄራዊ ቡድን ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ ዉድድር ወደ አሜሪካ አቅንተዋል 🧡
07/06/2026

🇨🇮 የኮትዲቫር ብሄራዊ ቡድን ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ ዉድድር ወደ አሜሪካ አቅንተዋል 🧡

🏆 የ2026ቱ የአለም ዋንጫ ሊጀምር 4 ቀናት ቀርተዋል ⌛️
07/06/2026

🏆 የ2026ቱ የአለም ዋንጫ ሊጀምር 4 ቀናት ቀርተዋል ⌛️

‎❌ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመስመር ተጫዋች ዌስሌይ በጉዳት ከ2026ቱ የአለም ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆኗል።
07/06/2026

‎❌ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የመስመር ተጫዋች ዌስሌይ በጉዳት ከ2026ቱ የአለም ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆኗል።

Address

Chagne

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማንዱራ ስፖርት Mandura Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category