አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስፖርት ክለብ/ አውስኮድ Awwce Fc

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስፖርት ክለብ/ አውስኮድ Awwce Fc

አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስፖርት ክለብ/ አውስኮድ Awwce Fc Awwce Football Club, commonly referred to as አውስኮድ, is a professional football club based in Bahirda

Like AWWCE FC To get the
very best of AWWCE FC
scene in every issue.includes the
Transfers,
Enjoy the very best
player profiles , "off the pitch"
news, stats, game reviews and so
much more.

💙ውብ በሆኑት የባህርዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ በተቃጣው  የቦንብ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት ክለባችን አውስኮድ እግር ኳስ ክለብ የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል።የሰላም እና የፍቅር መድረክ ...
25/05/2023

💙ውብ በሆኑት የባህርዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ በተቃጣው የቦንብ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት ክለባችን አውስኮድ እግር ኳስ ክለብ የተሰማውን ሀዘን ይገልፃል።

የሰላም እና የፍቅር መድረክ በሆነው እግርኳስ ሜዳ ክለባቸውን ለመደገፍ ወደ ሀዋሳ እያቀኑ ባሉ ደጋፊዎች ላይ የደረሰው ጉዳት አግባብ የሌለው ኢ ሰብአዊ ደድርጊት መሆኑንም እናምናለን።

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹                      ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ ⚽️አውስኮድ 4 - 5 አሶሳ ከተማ⚽️ፔናሊቲ             1⃣ 2⃣ 3⃣ 4⃣ 5⃣ #አውስ...
24/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 4 - 5 አሶሳ ከተማ⚽️

ፔናሊቲ 1⃣ 2⃣ 3⃣ 4⃣ 5⃣
#አውስኮዶ ✅ ❌ ✅ ✅ ❌
#አሶሳ ከተማ ✅ ❌ ✅ ✅ ✅

🕓 ግንቦት 12/2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹  ቀጥታ ስርጭት 55"                       ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ⚽️አውስኮድ 0 - 1አሶሳ ከተማ ⚽️🕓 ግንቦት 12/2015🕓 5 ፡ 00...
24/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ቀጥታ ስርጭት 55"

ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0 - 1አሶሳ ከተማ ⚽️

🕓 ግንቦት 12/2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹  ቀጥታ ስርጭት 30 "                       ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ⚽️አውስኮድ  0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️🕓 ግንቦት 12/2015🕓 5 ፡ 0...
24/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ቀጥታ ስርጭት 30 "

ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️

🕓 ግንቦት 12/2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹  ቀጥታ ስርጭት 20 "                      ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ ⚽️አውስኮድ  0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️ 🕓 ግንቦት 12/2015 🕓 5 ፡...
24/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ቀጥታ ስርጭት 20 "

ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️

🕓 ግንቦት 12/2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹  ቀጥታ ስርጭት 15 "                      ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ ⚽️አውስኮድ  0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️ 🕓 ግንቦት 12/2015 🕓 5 ፡...
24/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ቀጥታ ስርጭት 15 "

ምድብ ለ 5ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0-0 አሶሳ ከተማ ⚽️

🕓 ግንቦት 12/2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹                      ምድብ ለ 4ኛ ጨዋታ ⚽️አውስኮድ 4 - 5 ዱከም ከተማ⚽️ፔናሊቲ             1⃣ 2⃣ 3⃣ 4⃣ 5⃣ #አውስ...
20/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ምድብ ለ 4ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 4 - 5 ዱከም ከተማ⚽️

ፔናሊቲ 1⃣ 2⃣ 3⃣ 4⃣ 5⃣
#አውስኮዶ ✅ ✅ ✅ ❌ ✅
✅ ✅ ✅ ✅ ✅

🕓 ግንቦት 2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

17/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ምድብ ለ 3ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 2 - 1 ዶሬ ላንጋኖ⚽️

🕓 ግንቦት 5, 2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

13/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ምድብ ለ 2ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0 - 1 ሞጣ ከተማ⚽️

🕓 ግንቦት 5, 2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹                      ምድብ ለ 1ኛ ጨዋታ ⚽️አውስኮድ 1 - 0 ጎፋ ባሬንቼ⚽️ 🕓 ግንቦት 1, 2015 🕓 5 ፡ 00 ሰዓት ⛳️ አዳማ ...
09/05/2023

🇪🇹የኢትዬጰያ1ኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር🇪🇹

ምድብ ለ 1ኛ ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 1 - 0 ጎፋ ባሬንቼ⚽️

🕓 ግንቦት 1, 2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

🔱 🇦🇷 ይህ የአውስኮድ ገፅ ነው 🇦🇷 🔱 ቻናላችን የ ባህርዳር ፈርጡ አውስኮድ ቢሆንም የሁሉንም ክለቦች ስፖርታዊ ወሬዎች ያለ አድሎ በተቻለን አቅም እንሞክራለን ትክክለኛው የክለባች...

24/04/2023

በተለያዩ ከተሞች ከህዳር 20 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ክለቦችን ወደ ማጠቃለያ ውድድር አሳልፎ ተጠናቋል።

የምድብ ጨዋታዎች በሚደረጉበት ወቅት ከምድብ ሀ ሙከጡሪ ከምድብ መ ደግሞ ቡሌ ሆራ እና ገደብ አሳሳ በበጀት ዕጥረት የተነሳ ውድድሩን ማቋረጣቸው የሚታወስ ሲሆን ሦስቱን ክለቦች ጨምሮ በድምሩ አስራ ሁለት ክለቦች ወደ ክልል ውድድሮች መውረድም ችለዋል።

ግንቦት 1 በአዳማ ከተማ ወደ 2016 የከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ክለቦች የሚለዩበት ውድድር የሚጀመር ሲሆን ከየምድባቸው ከአንድ እስከ ሦስት የወጡ ክለቦች በዚህ በማጠቃለያው ውድድር የሚሳተፉ ይሆናል።

በምድብ ሀ – ዱከም ከተማ ፣ ዶሬ ላንጋኖ እና አሶሳ ከተማ
ምድብ ለ – አማራ ውሀ ስራ ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና ሞጆ ከተማ
ምድብ ሐ- ሱልልታ ከተማ ፣ ጎፋ ባራንቼ እና አዲስ ቅዳም
ምድብ መ – ኦሮሚያ ፓሊስ ኮሌጅ ፣ ንፋስ ስልክ እና ሞጣ ከተማ በማጠቃለያው ውድድር የሚሳተፉ ይሆናል።

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

Awwce Football Club, commonly referred to as አውስኮድ, is a professional football club based in Bahirda

በ ደብረማርቆስ ከተማ በ14 ክለቦች መካከል የሚደረገው የምድብ ለ 2ኛ ዙር ወድድር 🇪🇹⚽️የኢትዬጰያ 1ኛ ሊግ⚽️🇪🇹                25ኛ ሳምንት  ጨዋታ ⚽️አውስኮድ 0 - 1 አምባ...
20/04/2023

በ ደብረማርቆስ ከተማ በ14 ክለቦች መካከል የሚደረገው የምድብ ለ 2ኛ ዙር ወድድር

🇪🇹⚽️የኢትዬጰያ 1ኛ ሊግ⚽️🇪🇹

25ኛ ሳምንት ጨዋታ

⚽️አውስኮድ 0 - 1 አምባ ጊዮርጊስ⚽️

🕓 መጋቢት 2015

🕓 5 ፡ 00 ሰዓት

⛳️ ደ/ማርቆስ ስታዲዬም

💎ድል ለባህርዳሩ ፈርጥ አውስኮድ💎

https://telegram.me/AWWCEFC

https://m.facebook.com/AWWCEFC/

🔱 🇦🇷 ይህ የአውስኮድ ገፅ ነው 🇦🇷 🔱 ቻናላችን የ ባህርዳር ፈርጡ አውስኮድ ቢሆንም የሁሉንም ክለቦች ስፖርታዊ ወሬዎች ያለ አድሎ በተቻለን አቅም እንሞክራለን ትክክለኛው የክለባች...

Address

Bahir Dar
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስፖርት ክለብ/ አውስኮድ Awwce Fc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ስፖርት ክለብ/ አውስኮድ Awwce Fc:

Shortcuts

Share

Category