Wollo Kombolcha Football Club/ወሎ ኮምቦልቻ እግርኳስ ክለብ

Wollo Kombolcha Football Club/ወሎ ኮምቦልቻ እግርኳስ ክለብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo Kombolcha Football Club/ወሎ ኮምቦልቻ እግርኳስ ክለብ, Sports Team, Bahir Dar.

በባህርዳር አጼ ቴዎድሮስ ስስቴድየም 8:00 ላይ በወሎ ደርቢ ወሎ ኮምቦልቻን ከ ወልዲያ ከነማ ያገናኘው ጨዋታ በ ወልዲያ 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የማሸነፊያ ጎሎቹን በድሩ ኒርሁሴን ከእረ...
09/12/2022

በባህርዳር አጼ ቴዎድሮስ ስስቴድየም 8:00 ላይ በወሎ ደርቢ ወሎ ኮምቦልቻን ከ ወልዲያ ከነማ ያገናኘው ጨዋታ በ ወልዲያ 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የማሸነፊያ ጎሎቹን በድሩ ኒርሁሴን ከእረፍት መልስ ማስቆጠር ችሏል። ክለባችን አቻ መሆን የሚችልበትን እድል አምበሉ ሽመክት ግርማ(9) ፍጹም ቅጣት ምት ሳይጠቀም ቀርቷል ።

ማሸነፍ መሸነፍ የተለመደ ነው
ወሎ ኮምቦልቻችን ከክለብ በላይ ነው።

09/12/2022

የመጀመሪያው 45 ደቂቃ ተጠናቀቀ

HT ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ ከነማ 0

30'ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0
09/12/2022

30'
ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0

20ኛው ደቂቃ ላይ ደርሰናልየውጤት ለውጥ የለምወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0
09/12/2022

20ኛው ደቂቃ ላይ ደርሰናል

የውጤት ለውጥ የለም

ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0

15' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0ኳሱን ይዘን ለመጫወት እየሞከርን ነው
09/12/2022

15' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0

ኳሱን ይዘን ለመጫወት እየሞከርን ነው

10' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0ወሎ ኮምቦልቻ ሔኖክ ድሮግባ ላይ በተሰራ ጥፋት ያገኘውን ቅጣት ምት ሽመክት ግርማ ሞክሮ የወልዲያው በረኛ መልሶበታል
09/12/2022

10' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0

ወሎ ኮምቦልቻ ሔኖክ ድሮግባ ላይ በተሰራ ጥፋት ያገኘውን ቅጣት ምት ሽመክት ግርማ ሞክሮ የወልዲያው በረኛ መልሶበታል

ጨዋታው 5ኛው ደቂቃ ደርሷወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0እናሸንፋለን
09/12/2022

ጨዋታው 5ኛው ደቂቃ ደርሷ

ወሎ ኮምቦልቻ 0 ወልዲያ 0
እናሸንፋለን

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ ወሎ ኮምቦልቻ ከ ወልዲያ ከነማየወሎ ደርቢ
09/12/2022

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ

ወሎ ኮምቦልቻ ከ ወልዲያ ከነማ
የወሎ ደርቢ

የኢትዮጵያና ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዱራሜ ከተማ ከ ወሎ ኮምቦልቻ ⌚️እሁድ 10:00ባህርዳር አጼ ቴዎድሮስ ስታድየም በባህርዳር እና አካባቢው የምትኖሩ የክለባችን ደጋፊ...
04/12/2022

የኢትዮጵያና ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

ዱራሜ ከተማ ከ ወሎ ኮምቦልቻ

⌚️እሁድ 10:00

ባህርዳር አጼ ቴዎድሮስ ስታድየም

በባህርዳር እና አካባቢው የምትኖሩ የክለባችን ደጋፊዎች እንዲሁም የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆናችሁ እንቁ ደጋፊዎቻችን ክለባችሁ ጨዋታውን ያሸንፍ ዘንድ የተለመደ ደማቅ ድጋፋችሁን ካስለመዳችሁን ስፖርታዊ ጨዋነት ጋር እንድትሰጡ። 🙏🙏🙏

ዛሬ አይቀርም!!

ወሎዬ ነን ኮምቦልቻ ነን ጥበብ ያፈለቅን!

እናሸንፋለን 💪💪💪

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ወጣየፊፋ፣ ካፍ እና ሴካፋ ኮሚሽነር እንዲሁም የዳኞች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው እና የቀድሞ የቅድስተ ማሪያም፣ ኮተቤ እና ...
20/11/2022

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ወጣ

የፊፋ፣ ካፍ እና ሴካፋ ኮሚሽነር እንዲሁም የዳኞች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው እና የቀድሞ የቅድስተ ማሪያም፣ ኮተቤ እና ቡራዮ ከተማ ተጫዋች የነበረችው እና በአሁኑ ሰዓት የቄርቆስ ክፍለ ከተማ ቡድን መሪ የሆነችው ፍሬህይወት አሳዬ ምድቡን፣ ሜዳዎቹን እና ክለቦቹን የለየ እጣ አውጥተዋል።

ምድብ ሀ

ባቱ ከተማ
ABC
ጅማ አባ ቡና
ABC
ቤንች ማጂ ቡና
ሀላባ ከተማ
AB
ቡታጅራ ከተማ
ዱራሜ ከተማ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
ወሎ ኮምቦልቻ
ወልዲያ ከተማ

ምድብ ለ

ሻሸመኔ ከተማ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል
ነቀምት ከተማ
አምቦ ከተማ
ከፋ ቡና
ቦዲቲ ከተማ
ይርጋጨፌ ቡና
ጂንካ ከተማ
ከንባታ ሺንሺቾ
አዲስ አበባ ከተማ
ጉለሌ ክፍለ ከተማ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
እንጅባራ ከተማ
ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን

ምድብ ሐ

ሮቤ ከተማ
ቡራዮ ከተማ
ABC
ጅማ አባ ጅፋር
ነገሌ አርሲ
ስልጤ ወራቤ
ሶዶ ከተማ
AB
ሀምበሪቾ
A
ኦሜድላ
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ
ዳሞት ከተማ
ደሴ ከተማ

ክፍያ በሙሉ እና በከፊል ያልፈፀሙ፣ እግድ ያለባቸው እና ምዝገባው ሳያከናውኑ ዛሬም በእጣ ማውጣቱ ላይ ያልተገኙ ስድስት ክለቦች በዛሬው የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር አልተሳተፉም።

የምድብ ሀ ጨዋታዎች ባህር ዳር፣ ለ ጅማ እንዲሁም ሐ ደግሞ ሆሳዕና ላይ የሚደረጉ ይሆናል።

በቀጣይ የጨዋታ መርሐ-ግብሮች የሚወጡ ይሆናል።

* በኮድ የተቀመጡ ክለቦች እስከ ኅዳር 14 ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርት ሲያጠናቅቁ በሚደረግ የማሟያ እጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ምድቦቻቸውን የሚያቁ ይሆናል።

👆👆 መረጃዎቻችን በፍጥነት

HT ወሎ ኮምቦልቻ 0 ኦሜድላ 0የመጀመሪያው አጋማሽ ያለምንም ግብ 0 ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
03/01/2021

HT ወሎ ኮምቦልቻ 0 ኦሜድላ 0

የመጀመሪያው አጋማሽ ያለምንም ግብ 0 ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

23ኛው ደቂቃ ላይ ደርሰናል የውጤት ለውጥ ባይኖርም ክለባችን በተደጋጋሚ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል እየደረሰ ይገኛል።23' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ኦሜድላ 0
03/01/2021

23ኛው ደቂቃ ላይ ደርሰናል የውጤት ለውጥ ባይኖርም ክለባችን በተደጋጋሚ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል እየደረሰ ይገኛል።

23' ወሎ ኮምቦልቻ 0 ኦሜድላ 0

Address

Bahir Dar

Telephone

0922921802

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Kombolcha Football Club/ወሎ ኮምቦልቻ እግርኳስ ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category