Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች

Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የደርቢ ቀን🔥    Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC
03/11/2023

የደርቢ ቀን🔥






Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC

በሊጉ ከሚጠበቁ ትልቅ ደርቢዎች አንዱ ቀን 9:00 በባህርዳር እና ፋሲል ከነማ መካከል ይደረጋል ፤ የውጤት ግምታችሁን አስቀምጡልን…..   Ethiopian Premiere League Share ...
03/11/2023

በሊጉ ከሚጠበቁ ትልቅ ደርቢዎች አንዱ ቀን 9:00 በባህርዳር እና ፋሲል ከነማ መካከል ይደረጋል ፤ የውጤት ግምታችሁን አስቀምጡልን…..





Ethiopian Premiere League Share Company-EPLSC

መቻል ያለውን ነጥብ ወደ 10 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ 5 ከፍ በማድረግ የሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠበቃል።ግምታችሁን አስቀምጡልን……Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ...
01/11/2023

መቻል ያለውን ነጥብ ወደ 10 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ 5 ከፍ በማድረግ የሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠበቃል።

ግምታችሁን አስቀምጡልን……

Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች



አምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው እለት ይጀመራል ፤ አምስተኛ ሳምንት ምን ያስመለክተን ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል።ምስል፦  ቢኒያም ገነቱ ፣ ሽመልስ በቀለ እና አበባየሁ...
31/10/2023

አምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው እለት ይጀመራል ፤ አምስተኛ ሳምንት ምን ያስመለክተን ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል።

ምስል፦ ቢኒያም ገነቱ ፣ ሽመልስ በቀለ እና አበባየሁ ሀጂሶ



Getaneh Kebede 🪄
30/10/2023

Getaneh Kebede 🪄



በመጨረሻም የሊጉ ቀዳሚ ሀትሪክ ሰሪ ከወደባህርዳር ከነማ ተገኝቷል…. ( ሀብታሙ ታደሰ )" በአንድ ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን መፍጠር ፣ ቆንጆ ኳስን መጫወት ፣ ውብ ግቦችን ማስቆጠር የዚህ ...
26/10/2023

በመጨረሻም የሊጉ ቀዳሚ ሀትሪክ ሰሪ ከወደባህርዳር ከነማ ተገኝቷል…. ( ሀብታሙ ታደሰ )

" በአንድ ጨዋታ ብዙ የግብ እድሎችን መፍጠር ፣ ቆንጆ ኳስን መጫወት ፣ ውብ ግቦችን ማስቆጠር የዚህ ሰው የየእለት ስራው ነው”

በመጀመሪያ 45 ደቂቃዎች ሀትሪክ መስራት የቻለው ሀብታሙ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቅዱስጊዮርጊሱ አቤል ያለው ጋር በቀዳሚነት ኮከብ ግብ አስቆጣሪ መድረክን መምራት ችለዋል።




“ በሊጉ ባለፈው አመት በመድን ቤት እንዲሁም ዘንድሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመሃል ሜዳውን በሚገባ በመቆጣጠር እራሱን በትልቁ ከፍ አድርጎ አስቀምጧል ፤ ስለርሱ ስራው ይናገራል ባሲሩ ኡመር...
26/10/2023

“ በሊጉ ባለፈው አመት በመድን ቤት እንዲሁም ዘንድሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመሃል ሜዳውን በሚገባ በመቆጣጠር እራሱን በትልቁ ከፍ አድርጎ አስቀምጧል ፤ ስለርሱ ስራው ይናገራል ባሲሩ ኡመር በሊጉ ምርጦች አንዱ ነው “

Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች




🎁.  የእለቱ የሚያሸልም ጥያቄ …….. 🎁 በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚነሱ ድንቅ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ራምኬል ሎክ በሊጉ የተጫወተባቸዉን ቡድኖች በትክክል ለመ...
26/10/2023

🎁. የእለቱ የሚያሸልም ጥያቄ …….. 🎁

በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚነሱ ድንቅ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ራምኬል ሎክ በሊጉ የተጫወተባቸዉን ቡድኖች በትክክል ለመለሰ ሁለት የገፃችን አባላት ስጦታ አዘጋጅተናል።

መልካም እድል!
ውጤቱን መገመት የሚቻለው Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች ፔጅ ላይ ብቻ ነው!



" ስትፈልግ ደውልለት ሜዳ ውስጥ በፈለከው ሰአት ይደርስልሃል”ኪቲካ ጀማ ሁለተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።
25/10/2023

" ስትፈልግ ደውልለት ሜዳ ውስጥ በፈለከው ሰአት ይደርስልሃል”

ኪቲካ ጀማ ሁለተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።




“ አንተ ግብ ለማስቆጠር እኔ ደግሞ ግቤን ለማስጠበቅ እንጫወታለን”🔥👊🏼ሻሸመኔ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረጉ ከሚገኙት ጨዋታ የተወሰደ
25/10/2023

“ አንተ ግብ ለማስቆጠር እኔ ደግሞ ግቤን ለማስጠበቅ እንጫወታለን”🔥👊🏼

ሻሸመኔ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረጉ ከሚገኙት ጨዋታ የተወሰደ




የሁላችንም ግብ በ90 ደቂቃ ደጋፊዎቻችንን ለማስደሰት ብቻ ነው !🔥😎እንፋለማለን!👊🏼
25/10/2023

የሁላችንም ግብ በ90 ደቂቃ ደጋፊዎቻችንን ለማስደሰት ብቻ ነው !🔥😎

እንፋለማለን!👊🏼


የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ጅማሬያቸውን ያደርጋሉ ፤ ለሁላችሁም የሊጉ ተከታታዮች ቆንጆ ሳምንት ይሁንላችሁ!😊🥰በሊጉን ሁሉም ጨዋታዎች ውብ ምስል እንዲደ...
25/10/2023

የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ጅማሬያቸውን ያደርጋሉ ፤ ለሁላችሁም የሊጉ ተከታታዮች ቆንጆ ሳምንት ይሁንላችሁ!😊🥰

በሊጉን ሁሉም ጨዋታዎች ውብ ምስል እንዲደርሳችሁ ፔጁን Like እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ።
Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች




Address

Hawassa
Awassa

Telephone

+251916209935

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonke sport Image ቦንኬ የስፖርት ምስሎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category