11/06/2026
//////
ታላቁ ፊልሚያ በእለተ እሁድ በአዲሰ አበባ ስታዲየም ልደረግ 3ቀን ቀረው።⏰
Sidama Bunna 🆚 Ethiopia Bunna
በ35ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ክለባችን ሲዳማ ቡና ወሳኝ ጨዋታውን በደጋፊዎቹ ፊት በእለተ እሁድ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይጫወታል!
ዝግጁ ነዎት ?
Roori Sidaama🇱🇻❤!!
ለፈጣን እና ታማኝ መረጃዎች ገፁን ያድርጉ🙏