Arsenal Daily News - ኢትዮ

Arsenal Daily News - ኢትዮ ወቅታዊ የስፓርት መረጃ የሚያገኙበት ገጽ ነው

Thank you 🙏🙏🙏 Good luck 👍🤞
03/09/2026

Thank you 🙏🙏🙏

Good luck 👍🤞

🚨2026 Summer transfer window is OFFICIALLY CLOSED❌
01/09/2026

🚨2026 Summer transfer window is OFFICIALLY CLOSED❌

Here we go Arsenal 🥰✅🔥
31/08/2026

Here we go Arsenal 🥰✅🔥

Riccardo with the player of the match award 🏆 😁
31/08/2026

Riccardo with the player of the match award 🏆 😁

Another match day another scintillating performance by Riccardo Calafiori. Heard to say which position he play every wee...
31/08/2026

Another match day another scintillating performance by Riccardo Calafiori. Heard to say which position he play every week 😂

🚨 የአርሰናል ታሪካዊው አጥቂ ቲዬሪ አንሪ፣ የአርሰናልን የቡድን መንፈስና የዋንጫ አሸናፊነት አስተሳሰብ አድንቀዋል።🗣️ ኦንሪ፦ “አርሰናል እንደ አንድ ቡድን ይከላከላል፣ እንደ አንድ ቡድንም...
31/08/2026

🚨 የአርሰናል ታሪካዊው አጥቂ ቲዬሪ አንሪ፣ የአርሰናልን የቡድን መንፈስና የዋንጫ አሸናፊነት አስተሳሰብ አድንቀዋል።

🗣️ ኦንሪ፦ “አርሰናል እንደ አንድ ቡድን ይከላከላል፣ እንደ አንድ ቡድንም ያጠቃል።

አንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ በአርሰናል ሁሉም ተጫዋቾች መሮጥ አለባቸው! ሌሎች ሲሠሩ ተመልካች ሆኖ የሚቀር ተጫዋች በዚህ ቡድን ውስጥ የለም!

**ዋንጫ የምታሸንፈው በዚህ መንገድ ነው።** 🏆”

**[Sky Sports]**

🔴⚪

ሰበር ዜና ሌዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ።ከዚህ በኋላ ለብሄራዊ ቡድን እንደማይጫወትም ይፋ አድርጓል።
31/08/2026

ሰበር ዜና

ሌዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ።ከዚህ በኋላ ለብሄራዊ ቡድን እንደማይጫወትም ይፋ አድርጓል።

🚨 ብሩኖ ጉይማራይስ እና ኤዝሪ ኮንሳ ሁለቱም አስቶን ቪላን ለመግጠም ከቡድኑ ጋር ተጉዘዋል ✅[HandofArsenal]
31/08/2026

🚨 ብሩኖ ጉይማራይስ እና ኤዝሪ ኮንሳ ሁለቱም አስቶን ቪላን ለመግጠም ከቡድኑ ጋር ተጉዘዋል ✅

[HandofArsenal]

Thanks for everything gabi ❤️🙏All the best
31/08/2026

Thanks for everything gabi ❤️🙏

All the best

ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላልHERE WE GO
30/08/2026

ማርቲኔሊ ወደ አል ሂላል

HERE WE GO

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal Daily News - ኢትዮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arsenal Daily News - ኢትዮ:

Shortcuts

Share

Category