Adis Mereja "New info"

Adis Mereja "New info" New info

በ 36 ሰአት ውስጥ 80 ሚሊዮን ሰው የሚገል ወረርሽኝ ሊበጣብን ነው ተባልን ዘንድሮ አለቀልና!!ዛሬ በወጣው የ daily email ዘገባ መሰረት እኛ እንደ ቀላል የምንቆጥረው ጉንፋን በአጭር...
18/09/2019

በ 36 ሰአት ውስጥ 80 ሚሊዮን ሰው የሚገል ወረርሽኝ ሊበጣብን ነው ተባልን ዘንድሮ አለቀልና!!
ዛሬ በወጣው የ daily email ዘገባ መሰረት እኛ እንደ ቀላል የምንቆጥረው ጉንፋን በአጭር ሰአታት ውስጥ ሚሊዮኖችን ሊገል እንደሚችል በሰበር ዜና ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት ዘግበውታል ዘገባውም የሚለው እንዲህ ነው።
የኢንፍሉዌንዛ (ልክ እንደ ጉንፋን ማለት ነው) መሰል በሽታ ወረርሽኝ በ 36 ሰዓታት ውስጥ ዓለምን በማሰራጨት 80 ሚሊዮን ሰዎችን ሊገድል እንደሚችል የቀድሞው የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ አስጠንቅቀዋል ፡፡
ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት የስፔን ወረርሽኝ በመባል የሚታወቀው ከዓለም ህዝብ አንድ ሶስተኛውን በመጠቃ 50 ሚሊዮን ሰዎችን ገድሏል!!
የዚህን ዜና ሙሉ ዝርዝሩን ከዚህ በታች ባለው በ www.dailymail.co.uk ማኝየት ትችላላችሁ እኔም ለጥንቃቄ ሲባል ይቺን ጠቆምኳችሁ !!
https://www.dailymail.co.uk/…/Outbreak-flu-like-illness-cir…

10/09/2019

This is my new info page !

02/09/2019

Adis N***r !

Address

Hawassa
Awassa
1051

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adis Mereja "New info" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share