Ansat

Ansat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ansat, Tai Chi Studio, Awassa.

👨‍👩‍👦 Yehsat 52.5 e ወይም Tv Varzish Satellite ላይ ያሉ የልጆች የካርቶን ፊልም የሚያሳዩ ቻናሎች ናቸው።Share & follow 👉 Share & follow 👉  Ansa...
14/10/2022

👨‍👩‍👦 Yehsat 52.5 e ወይም Tv Varzish Satellite ላይ ያሉ የልጆች የካርቶን ፊልም የሚያሳዩ ቻናሎች ናቸው።

Share & follow 👉
Share & follow 👉 Ansat

09/09/2022

BRAKING NEWS

በንግስቲቷ ሞት ምክንያት በዚህ ሳምንት የነበሩ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተራዝመዋል።


ውድ ተከታዮቻችን መረጃዎቻችን ከመቻችሁ ላይክ ሼር በማድረግ ለጓደኞችዎ ያካፍሉ።

08/09/2022

🛰 Yahsat 52.5°East | TV VARZISH HD አሰራር 🛰

📡TV VARZISH ወይም YAHSAT 52.5°East ለመሥራት አንደኛ ነገር ያለንበት ቦታ ወሳኝነት አለዉ ለምሳሌ በኢትዮጵያ በስተደቡብ በኩል በ180CM ዲሽ በጥሩ ይዞታ ያለ ከነ Strong Lnb ያስፈልገናል ይህ ቻናል ከደቡብ ወደላይ ላለ ማህበረሰብ በ90cm መስራት ይችላል😍

-ወደ አሰራሩ ስንገባ መጀመሪያ ዲሻችንን ወደ ምስራቅ አቅጣጫ አዙረን ethiosat 11105 H 45000 ላይ በXcruiser ብያንስ quality ከ80 በላይ እናመጣለን ከዛ በፋይንደራችን ለይ 11766 V 27500ሞልተን ከዲሹ ጀርባ ሆነን ትንሽ ወደ ቀኝ ከዛ ትንሽ ቀና ስናደርግ Quality ብቅ ይላል እሱን ደሞ ብያንስ ከ60 በላይ ማስገባት ይኖርብናል ከዛ በቲቪ ቫርዚሽ frequency 11785 H 27500 ላይ quality ይመጣል ከዛ ዉስጥ Search አድርጋችሁ ከታች የማስቀምጠውን biss key መሙላት........ ............. 👇👇👇👇👇
⭕️TV VARZISH HD⭕️
⭕️FOOTBALL TV HD⭕️
Yahsat 52.5°E - 11785 H 27500 - TV Varzish & Football-HD

Biss Key

🔐 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E
- TV Varzish HD

🔐 1234 0046 ABCD 0078 - Football-HD

የBiss key አሞላል ለማወቅ ከፈለጉ
ላይ ያገኛሉ።

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ansat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category