HAHU

HAHU Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HAHU, Sports Club, Adiss ketma 01, Awassa.

እንኳን ደስ አላን እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ከ22 ዓመት ጥበቃ በኃላ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የምትሆንበትን ውጤት ኬኒያን 3 : 0 በመርታት አሳክታለች  በዚህ ውድድር...
07/12/2025

እንኳን ደስ አላን እንኳን ደስ አላችሁ

ኢትዮጵያ ከ22 ዓመት ጥበቃ በኃላ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የምትሆንበትን ውጤት ኬኒያን 3 : 0 በመርታት አሳክታለች

በዚህ ውድድር ላይ ሀዋሳን በብቸኝነት በመወከል የዚህ ታሪካዊ ድል አካል የሆነው ተስፈኞው የመስመር ተከላካይ ብሩክ ማርቆስ ሀሁ ፕሮጀክት ካፈራቸው በርካታ ታዳጊዎች አንድ ሲሆን በዚህ ድርብ ድል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለን

ይህን ፕሮጀክት በሀሳብ በማቴሪያል እና በተለያዩ ጉዳዮች ከጎናችን የነበርችው ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን

ሀሁ ፕሮጀክት ታዳጊዎች ህልማቸውን የሚኖርበትን አከባቢ ለመፈጠር እንተጋለን

የዋንጫ ጨዋታ  እሁድ ጠዋት 3:00አይቀርም  💪
05/09/2025

የዋንጫ ጨዋታ እሁድ ጠዋት 3:00
አይቀርም 💪

05/09/2025
👉የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ከማርኮናል ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል በማግባት ዳኜ ሆኗል ጎሉንም ለምወደውYe Emi Lej Workiye ልጅ አበርክቷል! 😘👏
05/09/2025

👉የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ከማርኮናል ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል በማግባት ዳኜ ሆኗል ጎሉንም ለምወደውYe Emi Lej Workiye ልጅ አበርክቷል! 😘👏

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት    አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካ...
04/09/2025

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት

አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት
አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት    አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካ...
04/09/2025

የአምና የፍፃመው ተፋላሚ የነበሩት

አርብ ጠዋት 3:00 ሰዓት
አውትሻይን አካዳሚ Vs ማርኮናል ሬስቶራንት ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ለፍፃሜ ለማለፍ የምደረግ ጨምዋዋታ አርብ ከሰዓት 9:00 ሰዓት      አቼ ቁርጥ 01 Vs ምን ሜዳ🏆🏆🏆🏆ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨ...
04/09/2025

ለፍፃሜ ለማለፍ የምደረግ ጨም
ዋዋታ አርብ ከሰዓት 9:00 ሰዓት
አቼ ቁርጥ 01 Vs ምን ሜዳ🏆🏆🏆🏆ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምት ሰው ለያንዳንዱ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል መልካም ጨዋታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆

ሀሁ እግር ኳስ አካዳሚ የመጣቹበት መንገድ እጅግ የሚያበረታታ ነው በርቱልኝ🙏🙏🙏ሀሁ ሶሻል ሚደያ ሁሌም ከጎናችሁ እንዳለ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ💪💪💪ፖስቱን ሼር በማድረግ አጋርነታችንን እናሳይ...
19/06/2025

ሀሁ እግር ኳስ አካዳሚ የመጣቹበት መንገድ እጅግ የሚያበረታታ ነው በርቱልኝ🙏🙏🙏ሀሁ ሶሻል ሚደያ ሁሌም ከጎናችሁ እንዳለ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ💪💪💪
ፖስቱን ሼር በማድረግ አጋርነታችንን እናሳይ🙏🙏🙏

Adiss ketama  💪💪💪💪 #ቅዳሜ 9:00 በፍፁም አይቀርም 🙏
29/11/2024

Adiss ketama 💪💪💪💪
#ቅዳሜ 9:00 በፍፁም አይቀርም 🙏

እግር ኳስን የጀመረው በትውልድ ከተማው ሀዋሳ ነው። ለሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድኖች ውስጥ ጥሩ ቆይታን ካደረገ በኋላ በኢኮስኮ እና ቤንች ማጂ ቡና በከፍተኛው ሊጉ ጥሩ ቆይታንም አድርጓል። በግሌ...
25/11/2024

እግር ኳስን የጀመረው በትውልድ ከተማው ሀዋሳ ነው። ለሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድኖች ውስጥ ጥሩ ቆይታን ካደረገ በኋላ በኢኮስኮ እና ቤንች ማጂ ቡና በከፍተኛው ሊጉ ጥሩ ቆይታንም አድርጓል። በግሌ ከማደንቃቸው ወጣት ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ቡና የአሁኑ ግብ ጠባቂ Masfin Muze ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ 🙏

ምዝገባ ጀምሯል 👌👌መመዝገቢያ  ከ2015 ምንም ጭማሪ አልተደረገም 🙏
23/07/2024

ምዝገባ ጀምሯል 👌👌
መመዝገቢያ ከ2015 ምንም ጭማሪ አልተደረገም 🙏

Address

Adiss Ketma 01
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HAHU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category