WF sports

WF sports -የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስ?

14/09/2022

🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች

⏰ ተጠናቀቁ

ሊቨርፑል 2-1 አያክስ
ሳላህ 17'⚽️ ኩዱስ 27'⚽️
ማቲፕ 89'⚽️

ባየር ሙኒክ 2-0 ባርሴሎና
ሄርናንዴዝ 50'⚽️
ሳኔ 53'⚽️

ሌቨርኩሰን 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
አንድሪች 84'⚽️
ዲያቢ 87'⚽️

ፖርቶ 0-4 ክለብ ብሩጅ
ጃትግላ 15'⚽️
ሶዋህ 47'⚽️
ስኮቭ ኦልሰን 51'⚽️
ኑሳ 89'⚽️

ማርሴ 0-1 ፍራንክፈርት
ሊንድስትሮም 43

13/09/2022

🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች

⌚️ ተጠናቀቁ

🇨🇿 ፕለዘን 0-2 ኢንተር 🇮🇹
⚽️ 20' ዤኮ
⚽️ 71' ደምፍሪስ

🇵🇹 ስፖርቲንግ 2-0 ቶተንሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
⚽️ 90' ፖሊንሆ
⚽️ 90+3' አርቱር ጎሜስ

12/09/2022

🇪🇺 ነገ እና ከነገ በስቲያ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

📆 ማክሰኞ መስከረም 3

01:45 | 🇨🇿 ፕለዘን ከ ኢንተር 🇮🇹
01:45 | 🇵🇹 ስፖርቲንግ ከ ቶተንሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
04:00 | 🇩🇪 ሌቨርኩሰን ከ አ.ማድሪድ 🇪🇸
04:00 | 🇩🇪 ባየር ሙኒክ ከ ባርሴሎና 🇪🇸
04:00 | 🇵🇹 ፖርቶ ከ ክለብ ብሩጅ 🇧🇪
04:00 | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሊቨርፑል ከ አያክስ 🇳🇱
04:00 | 🇫🇷 ማርሴ ከ ፍራንክፈርት 🇩🇪

📆 እሮብ መስከረም 4

01:45 | 🇮🇹 ኤሲ ሚላን ከ ዳ.ዛግሬብ 🇭🇷
01:45 | 🇺🇦 ሻክታር ዶኔስክ ከ ሴልቲክ 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿
04:00 | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ሳልዝበርግ 🇦🇹
04:00 | 🇩🇰 ኮፐንሀገን ከ ሴቪያ 🇪🇸
04:00 | 🇮🇹 ጁቬንቱስ ከ ቤንፊካ 🇵🇹
04:00 | 🇮🇱 ማካቢ ሀይፋ ከ ፒኤስጂ 🇫🇷
04:00 | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማን ሲቲ ከ ዶርትሙንድ 🇩🇪
04:00 | 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ሬንጀርስ ከ ናፖሊ 🇮🇹
04:00 | 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ሌፕዚሽ 🇩🇪

WF sports

12/09/2022

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ተኛ ሳምነት ጨዋታዎች ፕሮግራም

👉 አርብ መስከረም 6
04:00| አስቶንቪላ ከ ሳውዝሃምፕተን
04:00| ኖቲንግሃም ከ ፉልሃም

👉 ቅዳሜ መስከረም 7
08:30| ወልቩስ ከ ማንችስተር ሲቲ
11:00| ኒውካስትል ከ በርንማውዝ
01:30| ቶተንሃም ከ ሌስተር ሲቲ

👉 እሁድ መስከረም 8
08:00| ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል
10:15| ኤቨርተን ከ ዌስትሀም

👉 በሳምንቱ ሊደረጉ ታቅደው በንግስቷ ሞት ምክንያት ለሌላ ጊዜ የተዘዋወሩ

ብራይተን ከ ክሪስታል ፓላስ❌
ማን ዩናይትድ ከ ሊድስ ❌
ቼልሲ ከ ሊቨርፑል ❌

WF sport

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WF sports posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WF sports:

Share

Category