Mame Sport

Mame Sport የንግድ አይደለም

11/10/2024
07/12/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Edashwa Tadele, ፍድሎሽኡሴን ሙሀማድ

15/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abushe Hussen, Hg Edres, Taqiye Muhmede, Haylay Embaye Haylay Embaye

17/10/2023
❌ ቼልሲ ለ50 አመታት ፕሪሚየር ሊግን አላሸነፈም ነበር።🏆 ሆሴ ሞሪንሆ መጥቶ ያንን ከቼልሲ ጋር አሸንፏል።❌ ኢንተር ሚላን ለ45 አመታት የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን አላሸነፈም ነበር።🏆 ሆሴ ...
19/05/2023

❌ ቼልሲ ለ50 አመታት ፕሪሚየር ሊግን አላሸነፈም ነበር።
🏆 ሆሴ ሞሪንሆ መጥቶ ያንን ከቼልሲ ጋር አሸንፏል።

❌ ኢንተር ሚላን ለ45 አመታት የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን አላሸነፈም ነበር።
🏆 ሆሴ ሞሪንሆ መጥቶ ያንን ከኢንተር ጋር አሸንፏል።

❌ ሪያል ማድሪድ ለ22 አመታት የኮፓ ዴልሬይ ዋንጫን አላሸነፈም ነበር።
🏆 ሆሴ ሞሪንሆ መጥቶ ያንን ከሪያል ማድሪድ ጋር አሸንፏል።

ዘንድሮ ደግሞ ከሮማ ጋር በዩሮፓ ሊግ ለፍፃሜ ደርሷል።

18/05/2023

Address

Alaba K'ulito
HALABA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mame Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category