Arat kilo tube

Arat kilo tube እግር ኳስ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ሀሳብቻችንን እና አጫጭር የYouTube ቪድዮዎች የሚያገኙበት ፔጅ

03/03/2024

ስንታየሁ መንግስቱ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠረበት ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ተሸነፈ

በርካታ ሰዎች ወላይታ ዲቻ በድል ያጠናቅቃዋል ብለው ገምትወት የነበረው ጨዋታ በሻሸመኔ አሸናፊነት ተጠናቋል:: በጨዋታው ዲቻ የበላይነት የነበረው ቢሆንም ቡድኑ የመከላከል አወቃቀሩ በነበረበት ክፍተት የተነሳ ግብ ተቆጥሮበታል::

ስንታየሁ መንግስቱ በጨዋታው የቀድሞ ክለቡ ወላይታ ዲቻ ላይ ግብ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን ይህም ሁነት ሻሸመኔ በመነቃቃት ጨዋታውን እንዲያሸነፍ እንዳረገች እናምናለን::

ወላይታ ዲቻ የዛሬ ሽንፈት ተከትሎ በተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታውን ተሸንፏል::

የካቲት 23/2016
ሸገር ስፖርት አሬና

03/03/2024

የጨዋታ 125 ውጤት

03/03/2024

73'| ወላይታ ድቻ 1-2 ሻሸመኔ ከተማ

45' ቢንያም ፍቅሩ |53' ስንታየሁ መንግስቱ

73' አሸናፊ ጥሩነህ

ቴሌግራም : https://t.me/hatricksport

ለቀጥታ ስርጭት : https://rb.gy/7spgls

03/03/2024

An afternoon full of goals! 🤩

03/03/2024

Yoane Wissa, that was outrageous 🥶

የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊዎቻችን ሚመጥናቸውን ነገር የሚመለከቱበትን 2ኛው አጋማሽ እንጠብቃለን
09/03/2022

የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊዎቻችን ሚመጥናቸውን ነገር የሚመለከቱበትን 2ኛው አጋማሽ እንጠብቃለን

የናንተ ምርጥ ማን ነው?
26/02/2022

የናንተ ምርጥ ማን ነው?

የሊጉ ምርጥ አሰልጣኞቻችን አምና ድንቋ አቋም አሳይተው ዘንድሮ ልክ ምንም እንዳልሰሩ ተደርገው ሚተቹበት ምክኒያት ሊገባን አልቻለም።✓ስዩም ከበደ የሊጉን ዋንጫ ያነሳ✓ካሳዬ አራጌ አስደናቂ የ...
25/02/2022

የሊጉ ምርጥ አሰልጣኞቻችን አምና ድንቋ አቋም አሳይተው ዘንድሮ ልክ ምንም እንዳልሰሩ ተደርገው ሚተቹበት ምክኒያት ሊገባን አልቻለም።
✓ስዩም ከበደ የሊጉን ዋንጫ ያነሳ
✓ካሳዬ አራጌ አስደናቂ የአጨዋወት ስልት አሳይቶ ሊጉን በ2ኛ ደረጃ ያጠናቀቀ።

ከዛሬው ጨዋታ ከዋሊያዎቹ የምንጠብቀው ምንድነው ?
17/01/2022

ከዛሬው ጨዋታ ከዋሊያዎቹ የምንጠብቀው ምንድነው ?

በውድድር አመቱ አስደናቂ አቋም እያሳየን የሚገኝው የሲዳማ ቡናው ወጣት ይገዙ ቦጋለ
24/12/2021

በውድድር አመቱ አስደናቂ አቋም እያሳየን የሚገኝው የሲዳማ ቡናው ወጣት ይገዙ ቦጋለ

Address

Adis

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arat kilo tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category