ምርጥ ኢትዮጵያውያን

ምርጥ ኢትዮጵያውያን ፍቅር ሰላም

ሦስት!“ሁሌም እናንተ የዓለም ብርሀን መሆን አለባችሁ፡፡ ሁሌም ንጹሀን ሁኑ፡፡ ወንድሞቻችሁን ያለምንም ልዩነት ውደዱ እንደ አያቶቻችሁ በጥበብ ኑሩ፡፡ በመካከላችሁ የዘር የሀብት ልዩነት አይኑ...
10/07/2025

ሦስት!
“ሁሌም እናንተ የዓለም ብርሀን መሆን አለባችሁ፡፡ ሁሌም ንጹሀን ሁኑ፡፡ ወንድሞቻችሁን ያለምንም ልዩነት ውደዱ እንደ አያቶቻችሁ በጥበብ ኑሩ፡፡ በመካከላችሁ የዘር የሀብት ልዩነት አይኑር፡፡"
"በየዕለቱ ብዙዎች ቢሞቱም ትውልድን የሰው ልጅ ማጥፋት አይችልምና በሄዱት ልክ አዲሱ እየተተካ የሄዱት ተረስተው አዲሱ ሰው ትግሉን ይቀጥላል፡፡"
 "የሞት መድኀኒት" መጽሐፍ የተወሰደ
"በህይወታችን ውድ የሚመስለን ያለን ሳይሆን ያጣነው የሌለን ነገር ነው!"
"በህይውትህ ትልቁ ጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው!"
''ለሰዉ የከበደዉ የወደቀን ማንሳት እንጅ የቆመን በርታ ማለት አይደለም፡፡''
“የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል!”
"ውብ" መጽሐፍ የተወሰዱ
"መልካም ባትሆን ክፉ አትስራ"
"ኔጌር!" መጽሐፍ የተወሠደ

"የአስታራቂ" ፣ "ውብ" ፣ "የሞት መድኅኒት" ና "ኔጌር /የክፋት ውርስ/" ደራሲ ደሴ አዳም"ያልፋል?" በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን በጃዕፈር መፅሐፍ መደበር ለአንባቢያን ያደርሳ...
02/09/2024

"የአስታራቂ" ፣ "ውብ" ፣ "የሞት መድኅኒት" ና "ኔጌር /የክፋት ውርስ/" ደራሲ ደሴ አዳም
"ያልፋል?" በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን በጃዕፈር መፅሐፍ መደበር ለአንባቢያን ያደርሳል!
ለወዳጅዎ ያጋሩ!

02/09/2024
አንድ ቀን ለእናትህ የገባህላትን ቃል አትርሳ!እናቱን የሚወድ ላይክ!
02/09/2024

አንድ ቀን ለእናትህ የገባህላትን ቃል አትርሳ!
እናቱን የሚወድ ላይክ!

መልካም ቀን!
29/01/2024

መልካም ቀን!

አንድ ወንድ የናቃት ሴት ለሌላው ምርጥ ሚስት ትሆናለች!
26/01/2024

አንድ ወንድ የናቃት ሴት ለሌላው ምርጥ ሚስት ትሆናለች!

 #ውብ ቀን ይሁንልን!
26/01/2024

#ውብ ቀን ይሁንልን!

ልጅ የምትወዱ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ!
26/01/2024

ልጅ የምትወዱ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ!

ሰውን ንቆ ሰው መሆን አይችልም!
26/01/2024

ሰውን ንቆ ሰው መሆን አይችልም!

Address

Adis Amba

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምርጥ ኢትዮጵያውያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category