Assega Sports Academy

Assega Sports Academy Sundays football training and fun!

19/06/2021
05/06/2021

# አሰግድ_ተስፉዬ_ነፍስ_ይማር
1988 እና 1989 # በኢትዮጲያ_ቡና ማሊያ ኮከብ ግብ አግቢ ሆኖ ጨርሷል::
# ቡናማዎቹ ደጋፊዎች ከሱ ጎል ፈልገው አሴ ጎል ጎል ብለውት አሳፍሯቸው አያውቅም።
# በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ታሪክ በአንድ ጨዋታ 5 ጎል በማስቆጠር ሪከርዱን ይዟል::
ኢትየጵያ ቡናን በ10 ቁጥር ማልያ # በአምበልነት መምራትም ችሏል።
# የግብፁ አል አህሊ በኢትዮጵያ ቡና ማልያ ያገባባቸውን የመቀስ ምት ጎል አይረሱትም የግብፆችም ጌታ ነው ::
# ጀሞ በሚገኘው የተጫዋቾች የመኖሪያ ካምፕ በስሙ የተሰየመ ክፍል አለ ::
# የድሬዳዋ የደቻቱ ሰፈር ልጅ አሰግድ ተስፋዬ ካጣነው ዛሬ 4 አመት ሆነ ::
# ነፍስህን_ከደጋጎች_ጋር_ያስቀምጣት
# እንወድሀለን !

የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc

25/08/2020
25/08/2020

Bekrb ken

03/06/2020

ታላቁ እግርኳሰኛ አሰግድ ተስፋዬን በሞት ካጣነው ነገ ግንቦት 26 ሦስተኛ ዓመቱን የሚደፍን መሆኑን ተከትሎ ለተከታታይ ሦስት ቀናት እዘክረዋለን ባለነው መሠረት

19/09/2019

Happy Ethiopian New Year members
Training starts on Saturday September 21 at Assega Sport Academy

We are happy to announce that we are now on telegram. Join for updates on the upcoming program.
31/08/2019

We are happy to announce that we are now on telegram. Join for updates on the upcoming program.

You can view and join right away.

Our summer program which started on July 8,2019 has successfully ended on August 31,2019. Assega Sport Academy's next pr...
31/08/2019

Our summer program which started on July 8,2019 has successfully ended on August 31,2019. Assega Sport Academy's next program is going start on September 19,2019

አካዳሚያችን የ2011 የክረምት የስልጠና ፕሮግራም የጀመር በመሁኑ ማክሰኞ፡ሀሙስ፡ቅዳሜጠዋት 3 :00ላይ በ 22ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው ሜዳችን በመገኘት ልምምዳችሁንመጀመር ትችላላቹ።የሜዳው ...
09/07/2019

አካዳሚያችን የ2011 የክረምት የስልጠና ፕሮግራም የጀመር በመሁኑ ማክሰኞ፡ሀሙስ፡ቅዳሜ
ጠዋት 3 :00ላይ በ 22
ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው ሜዳችን በመገኘት ልምምዳችሁን
መጀመር ትችላላቹ።የሜዳው አድራሻ 22 ማዞሪያ የሚገኘው
ሙልሙል ዳቦ ፊትለፊት
ባለው አስፋልት ገባ ብሎ።እድሜያቹ ከ 5-18 አመት የሆናቹ ቢሮ
በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ!!!!
ለበለጠ መርጃ:-
+25191 121 1577
+251913058420
+251910618487

Address

Bole
Addis Ababa
A1028

Opening Hours

Monday 05:00 - 21:00
Tuesday 05:00 - 21:00
Wednesday 05:00 - 21:00
Thursday 05:00 - 21:00
Friday 05:00 - 21:00
Saturday 05:00 - 21:00
Sunday 05:00 - 21:00

Telephone

+251911211577

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Assega Sports Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share