15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና''

15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና'' Media communications and event organization..

18/02/2026

28 የሚዲያ ተቋማት በአንድ መድረክ የሚያገናኘው "15ኛው ፋንታ ሚድያ ካፕ አዝናኙ ሲዝናና " በትላንትናው እለት መክፈቻውን በዳጉ ስፖርት እና ሻዲያም ሚዲያ አጓጊ ፍልሚያ ጅማሮውን አድርጓል።

ዋናው ስፖርት ለተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች ከይፋዊ ትጥቅ አቅራቢነት ባለፈ... ይህንን ውድድር የሚያደምቁ ብቃትን መሰረት ያደረጉ ሽልማቶችን ከገንዘብ ጀምሮ እስከ አዲሱ የፉትሳል ምርት ድረስ እንዲሁም በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ለጨዋታው ኮከብ የአክቴቭዌር ቲሸርቶችን እና ዋንጫዎችን የሚሸልም ይሆናል።

በተጨማሪም ለውድድሩ ⚽️ ኮከብ ግብ አግቢ፣🧤 ኮከብ ግብ ጠባቂ እና🧢 ኮከብ አሰልጣኝ ለእያንዳንዳቸው የ10ሺህ ብር ሽልማት እንዲሁም ለውድድሩ ኮከብ ተጫዋች (የውድድሩ ዋና) የ15 ሺህ ብር ሽልማት የምንሸልም ይሆናል።

💰በውድድር ፍጻሜ ላይ አሸናፊ የሚሆንው ቡድን የ200,000 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያገኝ ይሆናል!

! | ለሁሉም ቡድኖች አዝናኝ እና የማይረሳ ውድድር እንዲሆን እንመኛለን።

⭐️| | !

17/02/2026
17/02/2026
16/02/2026

Address

Addis Ababa
58908

Telephone

+251927183938

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና'' posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to 15ኛው ፋንታ ሚዲያ ካፕ ''አዝናኙ ሲዝናና'':

Shortcuts

Share

Category