Sport in Ethio

Sport in Ethio Sport In Ethio sport in Ethiopia New sport news for you !

https://youtu.be/zk387guhkm0
16/08/2020

https://youtu.be/zk387guhkm0

ከ Online በየቀኑ 500 ብር ማግኛ ቀላሉ መንገድ ለ ሁሉም ሀገር የሚሰራ Bitcoin Ethiopia ቢትኮይን ሰላም በተሰቦቼ እንዴት አላችሁልኝ ዛሬ የሚገርም በጣም የምትወዱት አይነት ቪድዮ ይዤላችሁ ከችህ ብ...

https://youtu.be/83Wn8ozsC4U
01/06/2020

https://youtu.be/83Wn8ozsC4U

ከ Online በየወሩ 49500 ብር ማግኛ 4ቱ መንገዶች (Make 1500 $ every month in Ethiopia 2020) የወር ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትፈልጋላችሁ? በጣም ቀላል 4 መንገዶችን ልንገራችሁ አብራችሁኝ ሁኑ ለቻናሌ አዲስ ለሆናች.....

https://m.youtube.com/watch?feature=youtu.be&v=83Wn8ozsC4U
29/05/2020

https://m.youtube.com/watch?feature=youtu.be&v=83Wn8ozsC4U

ከ Online በየወሩ 49500 ብር ማግኛ 4ቱ መንገዶች (Make 1500 $ every month in Ethiopia 2020) የወር ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትፈልጋላችሁ? በጣም ቀላል 4 መንገዶችን ልንገራችሁ አብራችሁኝ ሁኑ ለቻናሌ አዲስ ለሆናች.....

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡በፕሪምየር ሊጉ በተደጋጋሚ በክለቦች ቅሬታ ከሚቀርብባቸው ሜዳዎች...
07/05/2020

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡

በፕሪምየር ሊጉ በተደጋጋሚ በክለቦች ቅሬታ ከሚቀርብባቸው ሜዳዎች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ስታዲየም በተለይ አመቺ ያልሆነው የመጫወቻ ሳሩ በዋናነት ክለቦች አቤቱታ ሲያሰሙበት የነበረ ሲሆን ለተመልካቾች ምቹ መቀመጫ በበቂ ሁኔታ አለመገንባቱ የቅሬታ መነሻ ጉዳዮች እንደነበሩ በዚህ ዓመት በተደጋጋሚ ሲነሱ ተመልክተናል፡፡ በሊጉ ደካማ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፍ የነበረው ክለቡ ሊጉ በኮሮና ቫይረስ መቋረጥን ተከትሎ ከመውረድ ስጋት በመትረፉ በቀጣዩ ዓመት ምቹ ስታዲየምን ለውድድር ለማቅረብ ከአሁኑ ወደ ስራ ለመግባት መዘጋጀቱን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ መላኩ ማዶሮ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡

ስራ አስኪያጁ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ኮሚቴ መቋቋሙን ጠቁመዋል፡፡ “የዞኑ መንግሥት እና የክለቡ ቦርድ በጀት እንዲለቅ ጠይቀናል። ለዚህም በቂ ምላሽን አግኝተናል። በአዲስ መልክ በተለይ ትኩረት ሰጥተን የመጫወቻ ሳሩን የበፊቱን አንስተን በአዲስ መልክ ለመስራት ዝግጅት አጠናቀናል። የስታዲየሙ አጥር ግንባታም ተጀምሯል። የክልሉን መንግስት ወደ 8 ሚሊዮን ብር የጠየቅን ሲሆን ይህም ገንዘብ ገቢ ሲሆን ለትሪቡን ማስፋፊያ ግንባታ እንዲውል አስበናል።” ብለዋል።

በተያያዘ የደመወዝ ክፍያ ቅሬታ በተጫዋቾቹ የሚነሳበት ክለቡ በቅርቡ በድጎማ ከሚመጣ ገንዘብ ወርሀዊ የቡድኑን አባላት ደመወዝ ለመሸፈን ጥረት ላይ እንደሆኑም ስራ አስኪያጁ
ገልፀዋል፡፡

ምንጭ soccerethiopia .net

﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃          Short biography﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂ # 26Name ሙጂብ ቃሲምዜግነት ETHIOPIANየመጫወቻ ቦታ  -ተከላካይ  + አጥቂዋና የመጫወቻ እግር - ...
21/03/2020

﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃﹃
Short biography
﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂﹂
# 26
Name ሙጂብ ቃሲም
ዜግነት ETHIOPIAN
የመጫወቻ ቦታ -ተከላካይ + አጥቂ
ዋና የመጫወቻ እግር - ግራ
አሁን ያለበት ክለብ - ፋሲል ከነማ
የቀድሞ ክለቦች - ሀዋሳ ከተማ, አዳማ ከተማ, ሲዳማ ቡና
-------------------------------------------------
like our Page ✱ Sport in Ethio ✱

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ዐፄዎቹን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል።
13/03/2020

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ዐፄዎቹን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል።

የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ
09/03/2020

የ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ
ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ

ዛሬ የሚገርም መረጃ ነው የማጋራችሁ ቴሌግራም ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሜምበር በእጥፍ ማሳደጊያ ሚስጥር ይፋ ሆነ | yesuf app lij bini tube tst app ታድያ በዚህ መንገድ የቴሌግራም ግሩፕ ሜንበር በቀላ....

https://m.youtube.com/watch?v=aj3L2oT0B0c
01/03/2020

https://m.youtube.com/watch?v=aj3L2oT0B0c

ሰላም እንዴት ናችሁ በዛሬ ቪዲዮ ላይ በስውር ካሜራ ሳንከፍት ቪድዮና ፎቶ እንዴት መቅረፅ እንችላለን | habi faf | lij bini tube የሚለውን ነው የማሳያችሁ ይህንን ለማድረግ ግዴታ ምንም አይነት የ.....

https://m.youtube.com/watch?v=Y5ImplXeSSY
01/03/2020

https://m.youtube.com/watch?v=Y5ImplXeSSY

ሰላም ጓደኞቼ ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት ከ ፌስቡክ በቀላሉ ቪዲዮ ወደ ስልካችን ማውረድ download ማድረግ ይቻላል 2020 yesuf app | tst app | facebook video downloader የሚለውን አሳያችዋለው ማለት ነው እንዴ ፌስቡ...

ህልም ወይም ቅዠት አይደለም ይህ በአሁኑ ሰአት የተደረገ የ28ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ነው!--------------------------------------------------...
29/02/2020

ህልም ወይም ቅዠት አይደለም ይህ በአሁኑ ሰአት የተደረገ የ28ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ነው!
---------------------------------------------------------
ጨዋታው ተጠናቀቀ!
ዋትፎርድ 3-0 ሊቨርፑል
---------------------------------------------------------
#ኢስማኤል አሳር 54'&60
72'
ምንም እንኳን የሊጉን ዋንጫ አንድ እጅ ከወዲሁ ማንሳቱን ሁሉም
የተስማማበት የመሪሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አሰቃቂ ሽንፈትን
ተጎናፅፏል። 19ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ዋትፎርዶች ላለመውረድ
በሚያደርጉት ፍልሚያ ላይ የየርገን ክሎፑን ሰራዊት በአስገራሚ
እና ሊታመን በማይችል ሁኔታ ደምስሰውታል።
በሊጉ ለበርካታ ጨዋታዎች ጎል ሳያስተናግድ የወጣው
ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ በወጣቱ ሴኔጋላዊ የመስመር አጥቂ
ጎሎች ዘንበውበታል፤ ብዙ ሲዘከርለት የነበረው ግዙፉ ሆላንዳዊ
ተከላካይ ቨርጅል ቫንዳይክ እንደ ህፃን ልጅ ዳዴ ያለበት፤
ፈርሚንሆ፣ ማኔ እና ሳላህን የያዘው የሊቨርፑል የአጥቂ መስመር
ፍቅር እንደያዘው ወጣት ግራገብቶ በሜዳ ላይ የታየበት፤ ጀግናው የጦር መሪ ጀርገን ክሎፕ ወታደሮቹን የማፋለሚያ ስልት መቀየሻ ብልሀቱን ያጣበት ይህ ጨዋታ ሊቨርፑል በዋትፎርድ በሰቅጣጭ ሁኔታ በትንሹ ክለብ 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በ አንደኝነት እየመራው ያለው ሊቨርፑል ከደረጃው ግርጌ ባለው ዋትፎር 3 ለ 0 እየተመራ ነው
29/02/2020

የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በ አንደኝነት እየመራው ያለው ሊቨርፑል ከደረጃው ግርጌ ባለው ዋትፎር 3 ለ 0 እየተመራ ነው

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sport in Ethio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category