Shalom DSTV Center

Shalom DSTV Center Sport Newsrooms ��� Transfers, Fixtures, Statics of players and clubs We provide World top Football leagues Competitions Fixtures

27/08/2023

የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ

⏰ 70'

🇪🇹 ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 KMKM
#ዳዊት ተፈራ 50'
#ናትናኤል 66'

[AGG 4-2]

የጨዋታ አሰላለፍ !12:30| ሊቨርፑል ከ ኒውካስል
27/08/2023

የጨዋታ አሰላለፍ !

12:30| ሊቨርፑል ከ ኒውካስል

ቼልሲ 6-5 ቪላርያልን በመርታት የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።➔ቼልሲዎች በመጀመሪያው አጋማሽ በብልጫ ነበረ የተጫወቱት በዛም አማካይነት በዚዬች አማካኝነት ቼልሲ 1-0 ቪላርያልን መምራት ጀመ...
12/08/2021

ቼልሲ 6-5 ቪላርያልን በመርታት የሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል ።

➔ቼልሲዎች በመጀመሪያው አጋማሽ በብልጫ ነበረ የተጫወቱት በዛም አማካይነት በዚዬች አማካኝነት ቼልሲ 1-0 ቪላርያልን መምራት ጀመረ ጨዋታውን እስከ 45ኛው ደቂቃ ድረስ በቼልሲ መሪነት ተጠናቀቀ ።

➔ በሁለተኛው አጋማሽ የ ኡናይ ኤምሬው ቪላርያል ይበልጥ ተሻሽሎ ነበረ የመጣው ጨዋታውንም ይበልጥ እያጠቃ ነቀረ የተጫወተው በዚያም አማካይነት በ 73ኛው ደቂቃ ላይ በሚገርም ቅብብል የአቻነቷ ጎል ከ ጀራርድ ሞሬኖ ተገኘ ።

➔ ጨዋታው 90 ደቂቃው በ1-1 ተጠናቀቀ የቪላርያል ደጋፊዎች ክለቡን እያበረታቱ ቀሪው 30 ደቂቃ ተጀመረ ። ብዙም የጎል ሙከራ ሳይታጀብበት በሁለቱም በኩል በ አሪፍ እና ተመጣጣኝ ጨዋታ ተጠናቀቀ ።

➔ ሁለቱም ወደ ፔናሊቲ አመሩ ቼልሲ 6-5 በሆነ ውጤት አሸነፈ ። የሱፐር ካፕም አሸናፊ ሆነ ።

➔ ቼልሲ ማን ሲቲን በ ካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ጎል አሸንፎ ነው ወደ ሱፐር ካፕ የመጣው ። ቪላርያል ደግሞ ትንቅንቅ በተሞላበት ጨዋታ ነው ማንችስተር ዩናይትድን በፔናሊቲ 11-10 አሸንፈው የመጡት።

➔ ሁለቱንም አሰልጣኞች አለማድነቅ ከባድ ነው ። የሁለቱም ታክቲኮች አሪፍ ነበሩ ግን በልጦ የተገኘው ቼልሲ ስለሆነ ቼልሲ ሱፐር ካፑን አሸንፏል ።🏆🏆🏆

እንኳን ደስ አላችሁ የቼልሲ ደጋፊዎች ።

Ramos Vs. Messi
12/08/2021

Ramos Vs. Messi

ታማኙ ጋዜጠኛ   በዛሬው ዕለት በትዊተር ገፁ ላይ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዝውውሮች ;🔜 ጋሪዝ ቤል በውሰት ውል ወደ ቶተንሀም 🔜ሰርጂዮ ሬጉሊኖ በ30 ሚሊየን ዩሮ ወደ ቶተ...
18/09/2020

ታማኙ ጋዜጠኛ በዛሬው ዕለት በትዊተር ገፁ ላይ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ዝውውሮች ;

🔜 ጋሪዝ ቤል በውሰት ውል ወደ ቶተንሀም

🔜ሰርጂዮ ሬጉሊኖ በ30 ሚሊየን ዩሮ ወደ ቶተንሀም

🔜 ኤዲን ዤኮ በ15 ሚሊየን ዩሮ ወደ ጁቬንቱስ

🔜አርካዶዝ ሚሊክ በ20 +8 ሚሊየን ዩሮ ወደ ሮማ

🔜 ሴንጊዝ አንደር በውሰት ውል ወደ ሌስተር ሲቲ

🔜 ሉዊስ ሱዋሬዝ በነፃ ዝውውር ወደ ጁቬንቱስ

🔜 ሂጉዌን በነፃ ዝውውር ወደ ኢንተር ሚያሚ

Shalom Shalom DSTV CentereShalom DSTV CenterShalom DSTV Center

17/09/2020

ተመልሰናል💪👑📷

ሎዛ አበራ የ2012ዓ.ም የማልታ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ የፕሪሚየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ሆና ተመረጠች። ሎዛ በቢርኪርኪራ የተሳካ የውድድር አመት ማሳለፏ ይታወሳል፡፡

እስኪ ለዚች ጀግና ስንት ላይክ 👍

▶ ሀሙስ አመሻሽ ላይ በእንግሊዝ እና በስፔን የተከናወኑ የሊግ ጨዋታ ዉጤቶች  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግበርንሌይ 1-0 ዋትፎርድ ሳዉዝአምፕተን 0-2 አርሰናል ቼልሲ 2-1 ማንችስተር ሲቲ  የ...
26/06/2020

▶ ሀሙስ አመሻሽ ላይ በእንግሊዝ እና በስፔን የተከናወኑ የሊግ ጨዋታ ዉጤቶች

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

በርንሌይ 1-0 ዋትፎርድ
ሳዉዝአምፕተን 0-2 አርሰናል
ቼልሲ 2-1 ማንችስተር ሲቲ

የስፔን ላሊጋ

ኤይባር 1-0 ቫሌንሲያ
ሪያል ቤቲስ 1-0 ኢስፓኞል

የማንችስተር ሲቲን መሸነፍ ተከትሎ ሊቨርፑል ሰባት ጨዋታዎች እየቀሩት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።

Anthony Martial First player to complete hatrick since 2013 Ferguson Management
25/06/2020

Anthony Martial First player to complete hatrick since 2013 Ferguson Management

ቦርሰያ ዶርትመንድ ጃደን ሳንቾን ለመልቀቅ ተዘጋጅቱዋል ከ ዝውውሩ ሚፈልጉትን  118 ሚ ዩ ሚያቀርብ ክለብ ከተገኝ፡፡
25/06/2020

ቦርሰያ ዶርትመንድ ጃደን ሳንቾን ለመልቀቅ ተዘጋጅቱዋል ከ ዝውውሩ ሚፈልጉትን 118 ሚ ዩ ሚያቀርብ ክለብ ከተገኝ፡፡

    ዛሬ ፕርሚየር ሊጉ ሲጀመር
17/06/2020

ዛሬ ፕርሚየር ሊጉ ሲጀመር

ወደ መዝናኛችን ልንመለስ ❾ ቀን ብቻ ቀረን                   💗⚽🏁 💏         days left
09/06/2020

ወደ መዝናኛችን ልንመለስ ❾ ቀን ብቻ ቀረን
💗⚽🏁 💏
days left

Address

Addis Ababa

Telephone

+251949171014

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shalom DSTV Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Shalom DSTV Center:

Share

Category