Manchester United Ethiopian Fans

Manchester United Ethiopian Fans Manchester united fans Manchester United Fans

  ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።Bruno Fernandes  wins Premier League Player of ...
23/05/2026



ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

Bruno Fernandes wins Premier League Player of the Season Award.

ካሴሚሮ 🗣“ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መዛወሬ በህይወቴ ካደረግኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ ምርጡ ነው::”
14/05/2026

ካሴሚሮ 🗣

“ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መዛወሬ በህይወቴ ካደረግኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ ምርጡ ነው::”

Win vs Everton = 3 pts clear of Chelsea, 3 pts behind Aston Villa 👀🔴Next 5 Games – Top 3 🔴🔵🔱Man UTD 🔴1️⃣ Everton (A)2️⃣ ...
22/02/2026

Win vs Everton = 3 pts clear of Chelsea, 3 pts behind Aston Villa 👀🔴

Next 5 Games – Top 3 🔴🔵🔱
Man UTD 🔴
1️⃣ Everton (A)
2️⃣ CP (H)
3️⃣ Newcastle (A)
4️⃣ Aston Villa (H)
5️⃣ Bournemouth (A)

Chelsea 🔵
1️⃣ Arsenal (A)
2️⃣ Aston Villa (A)
3️⃣ Newcastle (H)
4️⃣ Everton (A)
5️⃣ Man City (H)

Aston Villa 🔱
1️⃣ Wolves (A)
2️⃣ Chelsea (H)
3️⃣ Man Utd (A)
4️⃣ West Ham (H)
5️⃣ Nott Forest (A)

Manchester united will record a comfortable victory over Everton tomorrow

Team news is in 👀🗞️
04/12/2025

Team news is in 👀🗞️

ማንቸስተር ዩናይትድ ኢፕስዊች ታውንን ከ1 ሰዓት በኋላ በኦልትራፎርድ ይገጥማል። በዚህ ጨዋታ ላይ፤ ኦናና፣ ዮሮ፣ ማጓየር፣  ዲ ሊት፣ ዳሎት፣ ኡጋርቴ፣ ፈርናንዴዝ፣ ዶርጉ፣ ጋርናቾ፣ ዝርክዚ ...
26/02/2025

ማንቸስተር ዩናይትድ ኢፕስዊች ታውንን ከ1 ሰዓት በኋላ በኦልትራፎርድ ይገጥማል። በዚህ ጨዋታ ላይ፤ ኦናና፣ ዮሮ፣ ማጓየር፣ ዲ ሊት፣ ዳሎት፣ ኡጋርቴ፣ ፈርናንዴዝ፣ ዶርጉ፣ ጋርናቾ፣ ዝርክዚ እና ሆይላንድ ቋሚ ተሰላፊ ናቸው።
በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች 1ለ1 አቻ መለያየታቸው ይታወቃል። በዛሬው ጨዋታ ማን ያሸንፋል? እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡ።

Halftime: Arsenal 0-0 Manchester United
04/12/2024

Halftime:
Arsenal 0-0 Manchester United

Head to Head ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር በሁሉም ውድድሮች 230 ጨዋታዎችን አድርገዋል።ማንችስተር ዩናይትድ 99 ጊዜ አሸነፈአርሰናል 88 ጊዜ አሸነፈ53 አቻ ያላቸው የእርስ...
04/12/2024

Head to Head

ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር በሁሉም ውድድሮች 230 ጨዋታዎችን አድርገዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ 99 ጊዜ አሸነፈ

አርሰናል 88 ጊዜ አሸነፈ

53 አቻ

ያላቸው የእርስ በእርስ የዋንጫ ፉክክር

ፕሪምየር ሊጉ
● ማን ዩናይትድ - 20 ዋንጫ
● አርሰናል 13 ዋንጫ

በአውሮፓ እና አለም ክለቦች ውድድሮች
● ማን ዩናይትድ - 9 ዋንጫ
● አርሰናል - 0

በኤፍ ኤ ካፕ
● ማን ዩናይትድ - 13 ዋንጫ
● አርሰናል - 14 ዋንጫ

ካራባኦ ካፕ
● ማን ዩናይትድ - 6 ዋንጫ
● አርሰናል - 2 ዋንጫ

ኮሚዩኒቲ ሺልድ
● ማን ዩናይትድ - 21 ዋንጫ
● አርሰናል - 17 ዋንጫ

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Manchester United Ethiopian Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category