Kechene FC Academy

Kechene FC Academy Sponser Kiro import and export the Netherland

14/03/2021

የ 2013 አዲስ አበባ እግር ኳስ ፊዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 አመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሩአል: ክለባችን ዛሬ የመጀመሪያ ጫወታ ያደርጋል አሰልጣኝ ጥላሁ ደባይ ቡድናቸው በጥሩ አቁዋም እንደሚገኙ አሳውቀውናል።መልካም እድል! !

ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

በሁለት ምድብ ተከፍሎ አስራ ሁለት ቡድኖችን የሚያሳትፈው ከ17 ዓመት በታች Mri ያለው ውድድር ዛሬ በተለያዮ ሜዳዎች መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ ጨዋታውም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ አባል እና የታዳጊዎች ልማት ኮሚቴ ሰብሳቤና የውድድር ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዘሪሁን ገብሬ በክብር እንግድነት በመገኘት ውድድሩን አስጀምረዋል።

ምድብ ለ

10' መከላከያ 0-0 ሀሌታ

08:00 | ጌታቸው ቀጨኔ ከ ዲ ኤፍ ቴ
10:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ አፍሮ ፅዮን

* ሳራ ካኒዛሮ አራፊ ቡድን ነው።

ምድብ ሀ

04:00 | ቤተል ድሪመርስ ከ ከለላ
05:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
06:00 | ፍቅር በአንድነት ከ አዳማ ከተማ

2nd half ኢትዮጵያውያ 2 2 ኬንያ በአቻ ውጤት ኢትዮጵያውያ ሙሉ በሙሉ በሚባል  ብልጫውን በመያዝ ነጥብ ይዘው ለመውጣት ችለዋል   2ኛ አጋማሽ ተጨውጯቾቹ በስነ ልቦና እራሳቸውን በመቀየ...
13/12/2020

2nd half ኢትዮጵያውያ 2 2 ኬንያ በአቻ ውጤት ኢትዮጵያውያ ሙሉ በሙሉ በሚባል ብልጫውን በመያዝ ነጥብ ይዘው ለመውጣት ችለዋል 2ኛ አጋማሽ ተጨውጯቾቹ በስነ ልቦና እራሳቸውን በመቀየር ተስፋ የሚጣልባቸው ልጆች እንዳሉን አስመስክረዋል አሰልጣኝ እንድሪያስ የልጆቹን እንቅስቃሴ የማንበብ ብቃታቸውን ያሳዩበት ለመመልከት ችለናል! ! !

አንደር 17 ናሽናል ቲም የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በኬንያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ወደመልበሻ ክፍል አምርተዋል . በንቅስቃሴ ቦታ ይዞ በመጫወት ኬንያ ብልጫውን ይዘዎል .ኬንያ...
13/12/2020

አንደር 17 ናሽናል ቲም የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በኬንያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ወደመልበሻ ክፍል አምርተዋል . በንቅስቃሴ ቦታ ይዞ በመጫወት ኬንያ ብልጫውን ይዘዎል .ኬንያ በተደጋጋሚ ግብ መሆን የሚችሉ ሙከራዎች ሲያደርጉ ኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው ግብ መሆን እድል ያጋጠማቸው .
2nd half tetebekun
live Rwanda TV

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዠልጆቻችን ያሸነፋበትን ጫወታ  በምስል ይመልከቱ ምድብ ለጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው*
16/03/2020

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዠ
ልጆቻችን ያሸነፋበትን ጫወታ በምስል ይመልከቱ

ምድብ ለ
ጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው

*

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዥ ምድብ ሀቅዱስ ጊዮርጊስ 4-2 ከለላፍቅር በአንድነት 0-4 ኢትዮጵያ ቡናቤተል ድሪመርስ 0-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ* አዳማ...
15/03/2020

U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዥ

ምድብ ሀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-2 ከለላ
ፍቅር በአንድነት 0-4 ኢትዮጵያ ቡና
ቤተል ድሪመርስ 0-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

* አዳማ ከተማ አራፊ ነው

ምድብ ለ

መከላከያ 2-0 ሀሌታ
ጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው
ኢትዮጵያ መድን 0-2 አፍሮ ፅዮን

* ዲ ኤፍ ቲ አራፊ ነው

የሁለተኛ ዙር  ከቡና ባደረጉት ጫወታ ሽንፈትን አስተናግደዋል:ጫዘታዉን በምስል ይመልከቱ ጌታቸው አካዳሚ 1- 3 ኢትዮጵያ ቡናቀን 05/07/2012
15/03/2020

የሁለተኛ ዙር ከቡና ባደረጉት ጫወታ ሽንፈትን አስተናግደዋል:ጫዘታዉን በምስል ይመልከቱ

ጌታቸው አካዳሚ 1- 3 ኢትዮጵያ ቡና
ቀን 05/07/2012

እንደተለመደው ነገ  ቅዳሜ ሴቶቻችን የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸዉን  ከቡና እናደርጋለን እንደሚታወቀው የመጀመሪያ ዙር 3-2 ማሸነፋችን የሚታወስ ነው  ለነገዉም ጫወታ   በቂ ዝግጅት እንዳደረጉም ...
13/03/2020

እንደተለመደው ነገ ቅዳሜ ሴቶቻችን የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸዉን ከቡና እናደርጋለን እንደሚታወቀው የመጀመሪያ ዙር 3-2 ማሸነፋችን የሚታወስ ነው ለነገዉም ጫወታ በቂ ዝግጅት እንዳደረጉም የጎል አዳኞቹ Mehalet እና Demekech ገልፀውልናል ሴቶቻችን መልካም እድል ምንግዜም ጌታቸው አካዳሚ

ጌታቸው አካዳሚ-ኢትዮጵያ ቡና
ቀን 05/07/2012
ቦታ ጃንሜዳ ቁ5
ሰ 4:00

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያ ዙር  መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ መለትም 06/07/2012  በጃንሜዳቀ3 6:00ሰ ከሰውነት ቢሻዉ ክለብ ጋር እናደርጋለን መልካም እድል !!👉👉 ...
12/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ መለትም 06/07/2012 በጃንሜዳ
ቀ3 6:00ሰ ከሰውነት ቢሻዉ ክለብ ጋር እናደርጋለን
መልካም እድል !!

👉👉 የከፍተኛ ዲቪዚዮን
👉👉 U-17 MRI ያለው

የ7ኛ ሳምንት ከ15 ዓመት ታዳጊዎች ውጤትበቡድናችን አቻ ተለያይተዋልምድብ ሀጌታቸው ቀጨኔ 2-2 ዲ ኤፍ ቲወይራ ሰፈር 4-1 ሽሮ ሜዳአዲስ ተስፋ 7-0 ጎ ቻናልተስፋ ፍሬ 0-3 ኤንፓምድብ ለ...
07/03/2020

የ7ኛ ሳምንት ከ15 ዓመት ታዳጊዎች ውጤት
በቡድናችን አቻ ተለያይተዋል

ምድብ ሀ

ጌታቸው ቀጨኔ 2-2 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ሽሮ ሜዳ
አዲስ ተስፋ 7-0 ጎ ቻናል
ተስፋ ፍሬ 0-3 ኤንፓ

ምድብ ለ

ፍቅር በአንድነት 2-2 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 0-2 ቂርቆስ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ኮልፌ ወ/12

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ13 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ቡድናችን  በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ ማሸነፍ ችለዋል :የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ 🏆ኢትዮ ኤሌክትሪ...
05/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ13 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ቡድናችን በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ ማሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ

🏆
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ጥበብ ፈረንሳይ
ጫካ ሜዳ 2-2 አዲስ ተስፋ
ከለላ 0-1 ጌታቸው ቀጨኔ
ጎህ ፕሮጀክት 0-2 ወይራ ሰፈር
ጎ ቻናል 2-0 ናታንያም
ሀበሻ 0-2 ሽሮሜዳ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ እና ለ ውጤት የደረጃ ሠንጠረዥቡድናችን በወይራ ሰፈር በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ መሸነፍ ችለዋል :የጫወታውን ...
05/03/2020

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ እና ለ ውጤት የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድናችን በወይራ ሰፈር በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ መሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ

ምድብ ሀ

ኤንፓ 0–1 ጎቻናል
ተስፋ ፍሬ 2-1 ሽሮሜዳ
አዲስ ተስፋ 0-5 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ጌታቸው ቀጨኔ

ምድብ ለ

ቂርቆስ 2–1 ኮልፌ ወ/12
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-0 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 4-0 ጎዶልያስ

Address

Around Semen Hotel And Addisu Gebeya
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kechene FC Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category