Dedebit Football Club 28/07/1989

Dedebit Football Club 28/07/1989 ፔጁን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የቀጥታ ስርጭት
ኣዳዲስ ? Sport Team

የአገራችንን የእግርኳስ ባለውለታ እንኳን ለ90ኛ ዐመት የክበረ በዓላቹ በሰላም አደረሳቹSaint George S.A
12/12/2025

የአገራችንን የእግርኳስ ባለውለታ እንኳን ለ90ኛ ዐመት የክበረ በዓላቹ በሰላም አደረሳቹ
Saint George S.A

17/07/2023
23/01/2023

ሰላም ሰላም

03/04/2022

አድማጮች ይህ የጠፋው ሰመያዊ ለባሽ ድምፅ ነው ።
የባለ ሰመያዊው ዓርማ የደደቢት እግር ኳስ ክለብ !
መጋቢት 28, 1989 ከ25 ዓመት በፊት በዚህ ወር ከፖፖላሬ አቧራማ ሜዳዎች የተጠነሰሰው ክለብ ከድንቅ የኢትዮጲያ እግር ኳስ ውለታው ጋር ህልሙን ኖሮ ሳይጨረስ የከሰመው ሰመያዊ ለበሽ ! ሰውየው ኮሌኔል አወል አቡድራሂም ! እግር ኳስ ወዳዱ የሰማያዊው ለባሽ ሮማን አብራሃሞቪች ! ደደቢት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የእራሱን አሻራ የፃፈው ! መጋቢት 28, 1989 ከ25 ዓመት በፊት በዚህ ወር ተመሥርቶ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች የፍክክር ውሰጥ ታላቅ መነቃቃት የፈጠረው ! ከበርካታ የማይዘነጉ የውጤት ጉዙዎቹ ጋር የሚታወሰው ባለ ሰመያዊ ዓርማ ህልሙን ኖሮ ሳይጨረስ ፈጥኖ ገኖ ፈጥኖ ሲከስም ! የጠፋው ሰመያዊ ለባሽ ማሥታወሻ በትሪቡን ትውስታ ! የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ! የአሳማሆ ጂያን ሉዊስ ሱዋሬዝ ወግ ! አፍሪካውያን ያበሳጨው ምሽት ! የጋና ኡራጋይ ዳግማዊ ግንኙነት በኳታር የክለብ ፉትቦል መመለስ ... የቼልሲ ያልተጠበቀ ሽንፈት ! የቀጠለው የሲቲ ሊቨርፑል ፍጥጫ ! ቀጣዩ የኢትሃድ የፔፕ ክሎፕ ተጠባቂ ትንቅንቅ ! ሻምፒዮኑን የሚወስነው ጨዋታ !
ኤልፓን ተከትሎ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የተመለሰው ሌላው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ገናና የኢትዮጵያ መድን ስፖርት ክለብ ! እና ሌሎች በትሪቡን ከአራት እስከ ስድስት ብስራት ላይ !
#ኤፍሬም + #ፍቅር = #ትሪቡን ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ ! ሀሳብ አስተያየት አድርሱን

22/10/2020
Micheale AndemeskelHBD
12/08/2020

Micheale Andemeskel
HBD

17/06/2020

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው የስኬት መንገድን የተጓዙ በርካታ ተጫዋቾችን ተመልክተናል፡፡ በዛሬው የቤተሰብ አምዳችንም በሁለቱም ፆታዎች ሦስቱን አባላቱን

ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
07/06/2020

ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ ከዚህ ዓለም የተለዩት በዚህ ሳምንት የዛሬ ሁለት ዓመት ግንቦት 27 ቀን 2010 ነበር። ይህንን ምክንያት በማድረግም ሶከር

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dedebit Football Club 28/07/1989 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share