09/06/2026
♦️የቃላት ስስት ሳይታይባችሁ ፍቅራችሁንና መልካም ምኞታችሁን የገለፃችሁልኝን፣በልባችሁ መልካሙን የተመኛችሁልኝን በሙሉ ዝቅ ብዬ አመሠግናለሁ።
🛩️✈️አሁን ጉዞ ወደ ቶሮንቶ ጀምረናል
✈️በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET552 በቀጥታ ሮም ቶሮንቶ
ሮም ጣሊያን ለመድረስ ⏰ 5:40 የሚወስድ ሲሆን
40,000 ጫማ ከፍታም እንበራለን
እግር ኳስን ከምንጩ መጠጣቴን ቀጥያለሁ