አርሰናል 24/7

አርሰናል 24/7 P38 W26 D12 L0 🔴⚪️🏆

❌ሞስኬራና ቡሩኖ የዛሬው ልምምድ ላይ የሉም ቲንበር ወደ ልምምድ ተመልሷል ግን ለብቻው ነው ልምምድ የሰራው።
03/09/2026

❌ሞስኬራና ቡሩኖ የዛሬው ልምምድ ላይ የሉም ቲንበር ወደ ልምምድ ተመልሷል ግን ለብቻው ነው ልምምድ የሰራው።

አሁን ልጁን መልሱልን ሳይፈርም።
02/09/2026

አሁን ልጁን መልሱልን ሳይፈርም።

እኔ የቤርታ ችግር ምንም ሊታየኘ አልቻለም ቤርታ ማመፈረም እንዳለበት ይመርጣል ይደራደራል ከፋዮቹ ለመክፈል ፍቃደኛ ከሆኑ ያስፈርማል እንጂ ከኪሱ አይከፍልም።
01/09/2026

እኔ የቤርታ ችግር ምንም ሊታየኘ አልቻለም ቤርታ ማመፈረም እንዳለበት ይመርጣል ይደራደራል ከፋዮቹ ለመክፈል ፍቃደኛ ከሆኑ ያስፈርማል እንጂ ከኪሱ አይከፍልም።

01/09/2026

አስተግፉሩላህ አልአዚም 😕

እናታችሁ አፈር ትብላ በለፉት 20 አመታት እናንት ከአርሰናል የተጠቀማችሁት እንጂ የጠቀማችሁት አንዳች ነገር እነዚህ ስግብግብ አሜሪካዊያ ሙሉ ዘመናቸውን በሳክስ እየሞሉነ አንድ የሊግ ዋንጫ ...
01/09/2026

እናታችሁ አፈር ትብላ በለፉት 20 አመታት እናንት ከአርሰናል የተጠቀማችሁት እንጂ የጠቀማችሁት አንዳች ነገር እነዚህ ስግብግብ አሜሪካዊያ ሙሉ ዘመናቸውን በሳክስ እየሞሉነ አንድ የሊግ ዋንጫ ነው በነሱ ስር ያሳካነው ክለቡን ከያዙበት 2007 ጀምሮ ውድቀት እነጂ ምቾት አላየንም ከዛ በፊት የነበረውን አርሰናል የምታውቁት ታውቃላችሁ ብትንትን አድርገው ከሁሉ አሳነሱን አምና በአርቴታ ብርታት ዋንጫ በላን እደግመዋለሁ በአርቴታ ብርታት ብያንስ ትንሽ ዋንጫው ያነሳሳቸዋል ብለን በንጠብቅ ብሶባቸው ቁጭ አሉ እነዚህ እከካም አባት እና ልጅ ለክለቡ ቅንጣት ያክል ፍቅር የላቸውም አርሰናል ለነሱ ቢዝነስ እና ቢዝነስ ብቻ ነው ብቻ እንዴት ከነዚህ መዥገሮች እንደምንገላገል ፈጣሪ ይወቀው።

ፓላስ ለመጥለፍ እየሞከረ ነው ልጁ እኮ ህክምናውን ሁሉ ጨርሷል በሰንደርላንድ 😳
01/09/2026

ፓላስ ለመጥለፍ እየሞከረ ነው ልጁ እኮ ህክምናውን ሁሉ ጨርሷል በሰንደርላንድ 😳

💣🚨ወደ ሰንደርላንድ ተጠናቋል ልሳቅ እንጂ ዘንድሮ እንደ ሮክ ኔሽን የሚባል ድርጅት ቢዝነስ የሰራብን ሰው የለም በፊት በቪኒ አሁን በዚህ 😂😂

በኔ ሀሳብ የዝውውር መስኮቱ ለአርሰናል አልቋል አንድ ግራ የገባኝ ነገር ለምን በግፍ ያሉትን ተጫዋቾች እንደ ሸጥን ነው አብሶ ግራ ክንፍ ላይ ዞሊስ የሚጎዳ ከሆነ ማንም ተፈጥሯዊ ተጫዋች እዛ...
01/09/2026

በኔ ሀሳብ የዝውውር መስኮቱ ለአርሰናል አልቋል አንድ ግራ የገባኝ ነገር ለምን በግፍ ያሉትን ተጫዋቾች እንደ ሸጥን ነው አብሶ ግራ ክንፍ ላይ ዞሊስ የሚጎዳ ከሆነ ማንም ተፈጥሯዊ ተጫዋች እዛ ጋር የለንም ፊት መስመሩስ ይሁን እሺ ቀኝ ላይ ሳካ ከጠበቅነው በታች እየተንቀሳቀሰ ነው ብቻ እጅግ አሰልቺ ሲዝን ነው ምናሳልፈው ሀሳባቸው ጃንዋሪ ላይ ተጫዋች ማምጣት ነው ያም ብዙ አስተማማኝ አይደለም የአልቫሬስ ጉዳ ያበቃለት ይመስላል።

💣🚨ወደ ሰንደርላንድ ተጠናቋል ልሳቅ እንጂ ዘንድሮ እንደ ሮክ ኔሽን የሚባል ድርጅት ቢዝነስ የሰራብን ሰው የለም በፊት በቪኒ አሁን በዚህ 😂😂
01/09/2026

💣🚨ወደ ሰንደርላንድ ተጠናቋል ልሳቅ እንጂ ዘንድሮ እንደ ሮክ ኔሽን የሚባል ድርጅት ቢዝነስ የሰራብን ሰው የለም በፊት በቪኒ አሁን በዚህ 😂😂

እሄ ላ*ም ከኛ ጋር ያለው ችግር ምንድነው ?
01/09/2026

እሄ ላ*ም ከኛ ጋር ያለው ችግር ምንድነው ?

💣🚨አርሰናል ከፎፋና ጋር በግል ጥቅማ ጥቅም ከስምምነት ደርሷል ሊዮን ከፓላስ ጋር በፊት የተስማማበትን 40ሚ ይፈልጋል አርሰናል ደግሞ ወግድ 30ሚ ይበቀሃል ከጉዳት ለተመለሰ ልጅ እያለ ነው።
01/09/2026

💣🚨አርሰናል ከፎፋና ጋር በግል ጥቅማ ጥቅም ከስምምነት ደርሷል ሊዮን ከፓላስ ጋር በፊት የተስማማበትን 40ሚ ይፈልጋል አርሰናል ደግሞ ወግድ 30ሚ ይበቀሃል ከጉዳት ለተመለሰ ልጅ እያለ ነው።

Address

Al Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርሰናል 24/7 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category