እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ

እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ በእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ የደጋፊዎች ስብስብ በሚሰሩ ስራዎች እንዲሁም በክለባችን ስላሉ ጉዳዮች መረጃ መስጠት

የደርቢውን ጨዋታ ትኬት ቁጥጥር !እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ባለፉት አመታት ለታላቁ ክለብ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የትኬት ቁጥጥር ስራ በማከናወን ተገቢውን ገቢ ክለቡ እንዲያገኝ የ...
03/02/2023

የደርቢውን ጨዋታ ትኬት ቁጥጥር !

እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ባለፉት አመታት ለታላቁ ክለብ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የትኬት ቁጥጥር ስራ በማከናወን ተገቢውን ገቢ ክለቡ እንዲያገኝ የበኩሉን ተወጥቶ ነበር።

ሆኖም ግን በተለያየ ዓለም አቀፋዊ (ኮቪድ) እና ሀገራዊ ጉዳዮች ያለ ተመልካች የሚደረጉ ጨዋታዎች ከመብዛታቸው የተነሳ ለክለባችን የትኬት ቁጥጥር ስራ በሚፈለገው ደረጃ ማከናወን አልቻልንም ነበር።

ባለፉት 3 ወራት ግን የእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ባደረጋቸው ውይይቶች አዳማ ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎችን ክለባችን በተቻለ አቅም ከተመልካች የሚገኘውን የሜዳ ገቢ በሚገባ ያገኝ ዘንድ ስራዎችን ለመስራት ወስኗል።

በዚህም ዕለተ ቅዳሜ አዳማ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርገውን ጨዋታ የትኬት ቁጥጥር ከ15 በላይ አባላትን አሳትፎ የሚያከናውን ሲሆን ደጋፊዎች ለትኬት ቁጥጥር ኮሚቴዎች አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ እንጠይቃለን።

ድል ለቅዱስ ጊዮርጊስ!

ለእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር  አባላት በሙሉ! በማህበራችን ዙሪያ ለመወያየት ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 አዲስ እየተሰራ ባለው አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ወደ ኢምፔርያል...
08/11/2022

ለእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር አባላት በሙሉ!

በማህበራችን ዙሪያ ለመወያየት ህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 አዲስ እየተሰራ ባለው አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ወደ ኢምፔርያል ወይንም ወደ ወጣቶች አካዳሚ በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ ኪያብ ባርና ሬስቶራንት እንድትገኙ እናሳስባለን ፡፡
..ከእኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር

07/11/2022
የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 አመት በታች ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ከ ቅዱስ ቂርቆስ እግር ኳስ ክለብ ጋር በዕለተ ቅዳሜ መጋቢት18/2013ዓ.ም አድርጓል፡፡ ቀን 8፡45 የጀመረውም የጨዋታ ውጤት 1...
27/03/2021

የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 አመት በታች ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ከ ቅዱስ ቂርቆስ እግር ኳስ ክለብ ጋር በዕለተ ቅዳሜ መጋቢት18/2013ዓ.ም አድርጓል፡፡ ቀን 8፡45 የጀመረውም የጨዋታ ውጤት 1-1 ተጠናቋል::
ለክለቡን የአቻነት ግብ አሮን ኢንተርሎንግ አስቆጥሯል::

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት
05/03/2021

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት

የቀድሞ የፈረሰኞቹ አንጋፋ ተጫዋች መሀመድ አህመድ  (ቱርክ ) የቀብር ሰነ ስርዓት ዛሬ በ10፡00 ሰዓት ኮልፊ በሚገኘው የቀብር ቦታ እንደሚደረግ ታወቋል፡፡ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የቅዱስ...
05/03/2021

የቀድሞ የፈረሰኞቹ አንጋፋ ተጫዋች መሀመድ አህመድ (ቱርክ ) የቀብር ሰነ ስርዓት ዛሬ በ10፡00 ሰዓት ኮልፊ በሚገኘው የቀብር ቦታ እንደሚደረግ ታወቋል፡፡

ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ መፅናናትን እንመኛለን።

ዘንድሮም ቀጥሏልሁለት ተጓዞች 💚💛❤️ሁለት አቸናፊነት የተንፀባረቀባቸው ሁኔታዎች 💚💛❤️✌️የአድዋ ተጓዦች በጊዮርጊሳዊያን ቀጥሏል።
03/03/2021

ዘንድሮም ቀጥሏል
ሁለት ተጓዞች 💚💛❤️
ሁለት አቸናፊነት የተንፀባረቀባቸው ሁኔታዎች 💚💛❤️✌️

የአድዋ ተጓዦች በጊዮርጊሳዊያን ቀጥሏል።

እንኳን ለ 125ኛው የአድዋ ድል የመታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
01/03/2021

እንኳን ለ 125ኛው የአድዋ ድል የመታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

1ኛ |አጋማሽ ተጠናቋል ⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤
28/02/2021

1ኛ |አጋማሽ ተጠናቋል

⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤

1ኛ |አጋማሽ 31'⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤
28/02/2021

1ኛ |አጋማሽ 31'

⚽️ ፋሲል ከነማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

💛❤"ድል ለታላቁ ክለባችን" 💛❤

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
28/02/2021

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ

“የፕምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ጉዟችንን ፋሲል ከነማን በመርታት እናስቀጥላለን” ጌታነህ ከበደ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ሀትሪክ ስፖርት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ...
27/02/2021

“የፕምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ጉዟችንን ፋሲል ከነማን በመርታት እናስቀጥላለን” ጌታነህ ከበደ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ሀትሪክ ስፖርት

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም
እሁድ የካቲት 21/2013 በ9:00 ሰዓት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251913050463

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እኛ ለቅዱስ ጊዮርጊስ:

Shortcuts

Share

Category