Ethio Football

Ethio Football Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Football, Sport & recreation, Addis Ababa.

🔴⚫️ ሰርጂዮ ኮንሴሳው አዲሱ የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል።ዛሬ ምሽትም በሚላን ከተማ የሚያርፍ ሲሆን በቅርቡም ኮንትራቱን እንደሚፈርም ወኪሉ ጆርግ ሜንዴስ አሳውቋል።ምንጭ...
30/12/2024

🔴⚫️ ሰርጂዮ ኮንሴሳው አዲሱ የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል።

ዛሬ ምሽትም በሚላን ከተማ የሚያርፍ ሲሆን በቅርቡም ኮንትራቱን እንደሚፈርም ወኪሉ ጆርግ ሜንዴስ አሳውቋል።

ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]

በፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አቀባበል በፎቶ
13/08/2024

በፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አቀባበል በፎቶ

🗣️ ሌኒ ዮሮ: "ከዚህ በፊት አጥቂ ነበርኩ! በጣም ፈጣን እና ረጅም ነበርኩ እናም ብዙ ግቦችን አስቆጥር ነበር"
22/07/2024

🗣️ ሌኒ ዮሮ: "ከዚህ በፊት አጥቂ ነበርኩ! በጣም ፈጣን እና ረጅም ነበርኩ እናም ብዙ ግቦችን አስቆጥር ነበር"

ሪካርዶ ካላፊዮሪ 🔜❤️🤍
22/07/2024

ሪካርዶ ካላፊዮሪ 🔜❤️🤍

ትኩስ ነው!!!ማንችስተር ዩናይትድ ማሰን ማውንትን ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።
22/07/2024

ትኩስ ነው!!!
ማንችስተር ዩናይትድ ማሰን ማውንትን ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።

ፒኤስጂዎች ጀደን ሳንቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴ የጀመሩ ሲሆን ከተጫዋቹ ጋር በግል ጉዳይ ላይ ከ ስምምነት ደርሰዋል።[Santi_J_F]
22/07/2024

ፒኤስጂዎች ጀደን ሳንቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴ የጀመሩ ሲሆን ከተጫዋቹ ጋር በግል ጉዳይ ላይ ከ ስምምነት ደርሰዋል።[Santi_J_F]

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Football posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share