ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ

ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ St George

22 ሣምንት
21/04/2024

22 ሣምንት

21ኛ ሳምንት
13/04/2024

21ኛ ሳምንት

20ኛ ሳምንት
06/04/2024

20ኛ ሳምንት

19ኛ ሳምንት
31/03/2024

19ኛ ሳምንት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11ሄኖክ አዱኛ – ቅዱስ ጊዮርጊስፈረሰኞቹ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ መምራት በጀመሩበት ጨዋታ የመስ...
19/03/2024

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ሄኖክ አዱኛ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፈረሰኞቹ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ መምራት በጀመሩበት ጨዋታ የመስመር ተከላካዩ ዕረፍት የለሽ የሆነ እና ያልተገደበ የማጥቃት እንቅስቃሴ ግሩም ነበር። ከመከላከሉ ባሻገር የግብ ዕድሎችን በመፍጠሩ በኩል ያደረገው ጠንካራ እንቅስቃሴም በምርጥ ቡድናችን ውስጥ እንዲካተት አስችሎታል።

አማኑኤል ኤርቦ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛው አጋማሽ ባደረጋቸው ቅያሪዎች ታግዞ ወደ ሊጉ መሪነት የመጣበትን ውጤት ባስመዘገበበት ጨዋታ በአጋማሹ ተቀይሮ የገባው አማኑኤል ኤርቦ ሁለት ግቦችን ከመረብ በማዋሃድ ለቡድኑ ውጤት ካደረገው ከፍ ያለ ድርሻ አኳያ በምርጥ ስብስባችን ውስጥ ተካቷል።

በ18ኛ ሳምንት መልሰን አንደኛ ሆነናል
16/03/2024

በ18ኛ ሳምንት መልሰን አንደኛ ሆነናል

በ17ኛው የጨዋታ ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል።https://www.soccerethiopia.net/football/92828/ዳዊት ተፈራ – ቅዱስ ጊዮርጊስበአስራ ...
12/03/2024

በ17ኛው የጨዋታ ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል።
https://www.soccerethiopia.net/football/92828/

ዳዊት ተፈራ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአስራ ሰባተኛው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች እንደ ዳዊት ተፈራ ደምቆ የታየ ተጫዋች የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ደረጃቸውን በማሻሻል ወደ መሪዎቹ አናት እንዲጠጉ በማስቻሉ ረገድ የዳዊት ተፈራ ድርሻ እጅጉን ከፍ ያለ ነበር፡፡ ተጫዋቹ የመሐል ሜዳውን በሚገባ ተቆጣጥሮ የማጥቃት ሚዛኑን አስጠብቆ ከመውጣት ባለፈ አንድ በፍፁም ቅጣት ምት አንድ ደግሞ በእንቅስቃሴ በድምሩ ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ደምቆ ያመሸ በመሆኑ በምርጥ ስብስብ ውስጥ እንዲካተት አስችሎታል።

ቢኒያም በላይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

ፈረሰኞቹ ሀምበርቾን 3ለ1 በረቱበት ጨዋታ እንደ ቡድን አጋሩ ዳዊት ተፈራ ሁሉ ስኬታማ ቀን ያሳለፈው ቢኒያም በላይ ወድድሩ ወደ ትውልድ ከተማው ከሄደ በኋላ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ምቹ በሆነው የድሬዳዋ የመጫወቻ ሜዳ ላይ የሚያደርገው እንቅስቃሴ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበ የሚገኝ ሲሆን በተጠቀሰው ጨዋታም አማካዩ ለቡድኑ ሁለተኛ ግብ አመቻችቶ ማቀበል ሲችል ሦስተኛውን ግብ ደግሞ በድንቅ ብቃት ማስቆጠር መቻሉ ለተከታታይ ሳምንት በምርጥ ቡድናችን ውስጥ እንዲካተት አድርጎታል።

17 ሳምንት ደረጃችንን አስሻሽለን 2ኛ ሆነናል ከመሪው  ልዩነታችን በ2 ነጥብ ሆኗል
10/03/2024

17 ሳምንት ደረጃችንን አስሻሽለን 2ኛ ሆነናል
ከመሪው ልዩነታችን በ2 ነጥብ ሆኗል

ሶከር ኢትዮጵያን የመረአጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11ቢኒያም በላይ – ቅዱስ ጊዮርጊስየዓምናው የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢንያም በላይ ከጉዳት ጋር ተያይዞ የዓምናውን ...
05/03/2024

ሶከር ኢትዮጵያን የመረአጠው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ቢኒያም በላይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

የዓምናው የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢንያም በላይ ከጉዳት ጋር ተያይዞ የዓምናውን አቋም ለመድገም ቢቸገርም አሁን ወደ ትክክለኛው ትራክ የገባ ይመስላል። ፈረሰኞቹ ወልቂጤ ከተማን 2ለ0 ሲያሸንፉ የአማካዩ ብቃት የሚደነቅ ነበር። በርካታ ያለቀላቸውን ኳሶች በግሩም ዕይታ ሰንጥቆ እያቀበለ የግብ ዕድሎችን ከመፍጠሩ ባሻገር ለመጀመሪያው የአማኑኤል ኤርቦ ጎል ከማዕዘን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

03/03/2024
ቁጥሮች እና ውጤትያለፉትን 4 ዋንጫዎች 15ኛ ሳምንት ላይ የመራው በልቷልያለፉትን 2 ዋንጫዎች ስንበላ 15ኛ ሳምት ላይ መሪ ነበርንቀሪ ያጣናቸው 2 ዋንጫዎች 15 ሳምንት ላይ 3ኛ ነብርንዘን...
17/02/2024

ቁጥሮች እና ውጤት

ያለፉትን 4 ዋንጫዎች 15ኛ ሳምንት ላይ የመራው በልቷል
ያለፉትን 2 ዋንጫዎች ስንበላ 15ኛ ሳምት ላይ መሪ ነበርን
ቀሪ ያጣናቸው 2 ዋንጫዎች 15 ሳምንት ላይ 3ኛ ነብርን
ዘንድሮም 15ኛ ሳምንት ላይ 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል

ምን ይመስላችኋል ? ያለፉት አመታት ውጤት ይቀየራል ?

15ኛ ሳምንት
17/02/2024

15ኛ ሳምንት

Address

Abebe Bikila Stediyem
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ:

Shortcuts

Share