League Sport

League Sport የሊግ ስፖርት የፌስ ቡክ ገፃችንንይጎብኙ….፣ የጨዋታ ትንታኔዎችን፣ ቀጥታ ውጤቶች ፣ ሌሎችንም መረጃዎች ያገኛሉ ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ የምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል።የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድ...
13/08/2026

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል።

የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎርማት በተመለከተ በደርሶ መልስ ጨዋታ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክለቦችን በመጥራት ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግማክሰኞ ነሐሴ 5/2018
11/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ

ማክሰኞ ነሐሴ 5/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግሰኞ ነሐሴ 4/2018
10/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ

ሰኞ ነሐሴ 4/2018

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አድ...
10/08/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ናሽናል ካምፕ ላይ የሚገኙ 6 ተጫዋቾች ተካተዋል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከ8፡00 ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግዓርብ ነሐሴ 1/2018
07/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ

ዓርብ ነሐሴ 1/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግዓርብ ነሐሴ 1/2018
07/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ዓርብ ነሐሴ 1/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግሐሙስ ሐምሌ 30/2018
06/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ

ሐሙስ ሐምሌ 30/2018

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግሐሙስ ሐምሌ 30/2018
06/08/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ሐሙስ ሐምሌ 30/2018

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል!!⭐️ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከቻዱ ክለብ ...
06/08/2026

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል!!

⭐️ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከቻዱ ክለብ ኤግሎንስ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

-ሲዳማ ቡና ይህንን ጨዋታ በድል የሚወጣ ከሆነ፣ በሁለተኛው ዙር የሱዳኑ አል ሂላል እና የቡርንዲው አግል ኖይር አሸናፊ የሆነውን ክለብ የሚገጥም ይሆናል።

⭐️በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳሂል ጋር የተደለደለ ሲሆን፣ የመጀመሪያውን የደርሶ መልስ ጨዋታ በሜዳው የሚያስተናግድ ይሆናል።

- ክለቡ ይህንን ዙር በድል ካጠናቀቀ ደግሞ ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም እና ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ አሸናፊ ጋር ለቀጣዩ ዙር ፍልሚያ እንደሚገናኝ ታውቋል።

👉 የሁለቱም ክለቦች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የሚከናወኑ ሲሆን፣ የመልስ ጨዋታዎች ደግሞ በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ከመስከረም 1 እስከ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንደሚደረጉ የውድድሩ የጊዜ ሰሌዳ ያሳያል።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎችዓርብ ሐምሌ 24/2018
31/07/2026

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች

ዓርብ ሐምሌ 24/2018

Address

Afencho Ber
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when League Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category