Adem United Tv

Adem United Tv Man United 🍏

ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን አስፈረመ ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ማንቼስተር ዩናይትድ 48 ሚሊየን ...
13/07/2026

ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን አስፈረመ

ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ 48 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 2 ሚሊየን ፓውንድ ለዝውውሩ ወጪ ማድረጉ ነው የተገለጸው፡፡

በተጨማሪም የቀድሞ ክለቡ ቼልሲ ከተጫዋቹ የወደፊት ሽያጭ 10 በመቶ እንደሚያገኝ በዝውውር ውሉ ላይ ተመላክቷል፡፡

የ22 ዓመቱ ተጫዋች በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡

አንድሬይ ሳንቶስ በፈረንጆቹ 2023 ከሀገሩ ክለብ ቫስኮ ደጋማ የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ በ10 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡

✅ ሰበር ዜና!✍ ማንችስተር ዩናይትድ የሪ ቴሌሜንስን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። HERE WE GO!  ✍ ማንችስተር ዩናይትድ £35 ሚልዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ለመክፈል ተስማምቷል።...
13/07/2026

✅ ሰበር ዜና!

✍ ማንችስተር ዩናይትድ የሪ ቴሌሜንስን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። HERE WE GO!

✍ ማንችስተር ዩናይትድ £35 ሚልዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ለመክፈል ተስማምቷል።

አዳዲስና ወቅታዊ ስፖርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
t.me/diletsport

coming soon  .......
19/06/2026

coming soon .......

08/06/2026

🗣"የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ሐኪም ሞርተን ቦሰን፦ 'ክርስቲያን ኤሪክሰን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል፤ ከሜዳውም በራሱ በእግሩ ወጥቷል'።የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ዶክተር፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን አ...
08/06/2026

🗣"የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ሐኪም ሞርተን ቦሰን፦ 'ክርስቲያን ኤሪክሰን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል፤ ከሜዳውም በራሱ በእግሩ ወጥቷል'።

የዴንማርክ ብሔራዊ ቡድን ዶክተር፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን አሁን ደህና እንደሆነ እና ምንም እርዳታ ሳይፈልግ በራሱ መራመድ እንደቻለ ገልፀዋል ።

04/06/2026

የ2026  የአለም ዋንጫ ሰኔ 4 የሚጀምር ሲሆን  ድልዱሉም ይፋ ሆናል
04/06/2026

የ2026 የአለም ዋንጫ ሰኔ 4 የሚጀምር ሲሆን ድልዱሉም ይፋ ሆናል

OFFICIAL ቶም ሂተን ለተጨማሪ 1 ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል የዚህ ተጫዋች ክለቡ ውስጥ ያለውን ሚና ምንድነው ?እስኪ comment  አድርጉልኝ ?
04/06/2026

OFFICIAL

ቶም ሂተን ለተጨማሪ 1 ዓመት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል
የዚህ ተጫዋች ክለቡ ውስጥ ያለውን ሚና ምንድነው ?
እስኪ comment አድርጉልኝ ?


🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ከራፋኤል ሊያኦ ወኪሎች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ግንኙነት አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቹን ሲከታተለው የቆየ ቢሆንም፣ ማንኛውምውሳኔ የሚወሰነው ከዓለም ዋንጫው በኋላ ነው። [...
04/06/2026

🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ከራፋኤል ሊያኦ ወኪሎች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ግንኙነት አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቹን ሲከታተለው የቆየ ቢሆንም፣ ማንኛውምውሳኔ የሚወሰነው ከዓለም ዋንጫው በኋላ ነው።

[PBPcalcio]


ቤልጄማዊው የክለባችን ግብ ጠባቂ ሴኔ ላሜንስ  በ52.7 ሚሊዮን ዩሮ የገበያ ዋጋ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ 3ኛው ውድ ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል።​[CIES_Football🎖]Super Senne ...
03/06/2026

ቤልጄማዊው የክለባችን ግብ ጠባቂ ሴኔ ላሜንስ በ52.7 ሚሊዮን ዩሮ የገበያ ዋጋ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ 3ኛው ውድ ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል።

​[CIES_Football🎖]

Super Senne Lammes🔥


@

Address

Semera
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adem United Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category