23/02/2016
ለአካልዎ እና ለአእምሮዎ ጠቃሚ የሆነዉን ወርልድ ቴኳንዶ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ ወደ ናስ ወርልድ ቴኳንዶ ከለብ ይምጡ፡፡ የ 20 አመት የማስተማር ልምድ ባላቸዉ ብቁ እና በሳል አስተማሪዎች አዉነተኛዉን እና ያልተበረዘዉን የወርልድ ቴኳንዶ ጥበቦች ይማሩ፡፡ ከ 13 በላይ ሶስተኛ ዳን፤ ከ 20 በላይ ሁለተኛ ዳን እንዲሁም ከ 80 በላይ የአንደኛ ዳን ተማሪዎችን ያፈራዉ ከለባችን ዛሬም እርስዎን በብቃት ለማስተማር ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል!!
ማስተር ናስር ሺፋ
ከ 20 አመት በላይ ቴክዋንዶን ያስተማረ
አድራሻ - ብስራተ ገብርኤል ወረዳ 3 ወጣት ማዕከል ዉስጥ