All Sport 24 hour

All Sport 24 hour Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from All Sport 24 hour, Sports, Addis Ababa.

19/07/2026

ከ170 ሚሊየን በላይ ህዝብ ለሁለተኛ ሀገሩ አርጀንቲና ሲል አዉራጎዳናዎች ለማጥለቅለቅ ነገን እየጠበቀ ይገኛል ...

አሁን የማስነብባቹ ታሪክ ስለ ኮከቡ ዉልደት ከተማ ሮዛሪዮ አይደለም ስለ ቦነስ አይረስም ሆነ አርጀንቲና ዉስጥ ስለሚገኙ ከተማዎች አይደለም በደቡብ ኤዥያ ስለምትገኘዉ ባንግላዴሽ ነዉ።

ያቺ ሰፊ መሬት የያዘቿ 90% ሙስሊም ህዝባ ያላት ሲሆን ቀሪዎች 10% ያህሉ በብዛት ሂዱ እና የተወሰነ ክሪስቲያን ያለባት በሙሀመድ አብዱል ሀሚድ የምትመራዋ እና በአርጀንቲናዉያን ፍቅር የቀለጠ ልብ ያላዉ የባንግላዴሽ ህዝቦች።

አርጀንቲና በአለም ዋንጫዉ የምድብ ጨዋታዎች ሲኖሩባት ሀገሪቷ ዉስጥ ያሉ ከተማዎች ቀድመዉ በአልባሴሊስቴዎቹ ባንዲራ ያሸበርቃሉ ዋና ከተማዋ ዳካር ላይ የአርጀንቲናን መለያ ያለበሰ ይገዳል የተባለ ይመስላል ሁሉም በደቡብ አሜሪካዋ ሀገር መለያ ደምቀዉ ይታያሉ።

ከዜና አንባቢ እስከ ፀጉር ቆራጭ ከሱቅ ሻጭ እስከ ገዢ ከህፃን እስከ ትልቅ ድረስ በአርጀንቲና መለያ አምረዉ እና አሸብርቀዉ ጨዋታዉን ይከታተላሉ።

ከዚህ በላይ ደግሞ በአለም ዋንጫዉ ጨዋታዎች ላይ በአርጀንቲና ጨዋታ ላይ ከተሸጡ ቲኬቶች መካከል አብዛኛዎቹ የተገዙት በባንግላድሽ ሰዎች መሆኑ ምን ያህል ለቡድኑ ፍቅር እንዳላቸዉ ያሳያል።

ባንግላድሽ ለረዥም ጊዜ በቀኝ ግዛት የተገዛች ሀገር ነበረች በ1940 ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ደግሞ በእንግሊዝ የቀኝ ግዛት ስር የወደቀችዉ በወቅቱ 1986 አለም ዋንጫ በሀገረ ሜክሲኮ ነበር የተዘጋጀዉ በፍፃሜዉ ጨዋታ አርጀንቲና በማራዶና "Hand Of God " ተጠቅማ በማሸነፍ የዋንጫዉ ባለ ቤት በሆነችበት ወቅት የባንግላዴሽ ህዝቦችም እንግሊዝን ማሸነፍ እንጀሚችሉ ትልቅ ብርታት ሆናቸዉ።

በዚያዉ ዓመት ባንግላዴሽ ለአርባ ስድስት ዓመታት ከገዛቻት እንግሊዝ ስር ነፃ መዉጣቷን አወጀት የአርጀንቲና እና የባግግላዴሽ ወዳጅነትም ያኔ የጀመረ ነዉ።

ሊዮኔል ሜሲ በነገዉ ጨዋታ ከ45 ሚሊየን በላይ ስለሆኑት የአርጀንቲና ህዝቦች ሸክም ብቻ አይደለም ወደ ሜዳ ይዞ የሚገባዉ ከ180 ሚሊየን በላይ ህዝቦች የሚኖሩባትን የባንግላዴሽንም አደራ እና ሸክም እንጂ።

የአርጀንቲናው አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒም በመግለጫዎቹ መካከል ስለ ባንግላዴሾች ሳያመሰግን እና ሳያወድስ ቆይቶ አያዉቅም እና በነገዉ ጨዋታ ደስታቸዉን ሙሉ ለማድረግ እንደሚሞክር ተናግሯል።

አስደንጋጭ ዜና ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተዘገበ 😭
03/07/2025

አስደንጋጭ ዜና

ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተዘገበ 😭

16/04/2025

እውቁ ጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም :

"አርሰናል ሚጋጠመው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አለቃ የሚለውን ታሪክ እንጂ ፣ በሜዳ ላይ አርሰናል ከሪያል ማድሪድ በምንም አያንስም !"

ይሄ የመጀመርያቸው አይደለም 🤫
16/04/2025

ይሄ የመጀመርያቸው አይደለም 🤫

ላለማጋነን በእግር ኳስ ካየኋቸው ምርጥ ቅጣት ምቶች አንዱ 🔥
08/04/2025

ላለማጋነን በእግር ኳስ ካየኋቸው ምርጥ ቅጣት ምቶች አንዱ 🔥

20/03/2025
Bournemouth this season in Premier League:✅ 2-0 win against Mikel Arteta's Arsenal.✅ 2-1 win against Pep Guardiola's Man...
23/12/2024

Bournemouth this season in Premier League:

✅ 2-0 win against Mikel Arteta's Arsenal.
✅ 2-1 win against Pep Guardiola's Manchester City.
✅ 1-0 win against Ange Postecoglou's Tottenham.
✅ 3-0 win against Ruben Amorim's Manchester United.

The Andoni Iraola effect. 🧠👏

እኔ በጣም ግርም የምትሉኝ የኢትዮጵያ  #የስፖርት ጋዜጠኞች እንደ  #ኤፍሬም መች ነው ጀግና የምትሆኑትዝም ብላችሁ የአየር ሰዓት ወስዳችሁ ግዜያቸውን ትጨርሳለችሁ ቦቅበቃ ሁለኤፌሬም የማነ ግ...
13/12/2024

እኔ በጣም ግርም የምትሉኝ የኢትዮጵያ #የስፖርት ጋዜጠኞች
እንደ #ኤፍሬም መች ነው ጀግና የምትሆኑት
ዝም ብላችሁ የአየር ሰዓት ወስዳችሁ ግዜያቸውን ትጨርሳለችሁ ቦቅበቃ ሁለ
ኤፌሬም የማነ ግን ይለያል ሀገር ወዳጅ ስፖርት ወዳጅ አቦ ክብርልን
ደሞ ደሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ ከሱ ብዙ ነገር ተማሩ

ደሞ በሶሻል ሚያ ላይ ተከታተሉት አድራሻውን ከስር አስቀምጣለሁ

በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት።

ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ።👇👇👇

https://www.youtube.com/watch?v=fTctPsmqcfo

Like, Share and Comment እያደረጋችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።

YouTube: https://bit.ly/3i4Yvmm

Facebook: https://www.facebook.com/TribunesportET

Telegram: https://t.me/tribunsportet

TikTok: https://bit.ly/3HklTFj

02/11/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! ተስፋይ አበበ, Sitot Adane

ማን ዩናይትድ  ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከተሰናበቱ  በኋላ በ8 የተለያዩ አሰልጣኞች ማን ዩናይትድን አሰልጥነዋል ![ tntsport]
28/10/2024

ማን ዩናይትድ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከተሰናበቱ በኋላ በ8 የተለያዩ አሰልጣኞች ማን ዩናይትድን አሰልጥነዋል !
[ tntsport]

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when All Sport 24 hour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category