Arsenal fans

Arsenal fans 2024

👉 ቀጣይ ጨዋታ 🇪🇺 የሻምፕየንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ    🔴 አርሰናል 🆚  ፒኤስጂ 🔵📆 የጨዋታ ቀን ፦ ማክሰኞ መስከረም 21⌚ የጨዋታ ሰአት ፦ ምሽት 4 ሰአት🏟️ የጨዋታ ሜዳ...
01/10/2024

👉 ቀጣይ ጨዋታ

🇪🇺 የሻምፕየንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

🔴 አርሰናል 🆚 ፒኤስጂ 🔵

📆 የጨዋታ ቀን ፦ ማክሰኞ መስከረም 21

⌚ የጨዋታ ሰአት ፦ ምሽት 4 ሰአት

🏟️ የጨዋታ ሜዳ ፦ ኢምሬትስ ስታድየም

❤️ መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል ❤️

ARSENAL VS PSGAT 22:00 /4:00PM
01/10/2024

ARSENAL VS PSG
AT 22:00 /4:00PM

united ማለት በአለፈ ታሪክ የሚፅናና ነዉ😪
29/09/2024

united ማለት በአለፈ ታሪክ የሚፅናና ነዉ😪

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ            አስቶንቪላ ከ አርሰናል           የጨዋታ ሰአት ምሽት 1:30     የጨዋታ ሜዳ በቪላ ፓርክ
24/08/2024

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ

አስቶንቪላ ከ አርሰናል

የጨዋታ ሰአት ምሽት 1:30

የጨዋታ ሜዳ በቪላ ፓርክ

🔜 ቀጣይ ጨዋታ!🇬🇧 የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ:-🇬🇧 አርሰናል 🆚 ዎልቭስ 🇬🇧የጨዋታ ቀን :- 📅 | ቅዳሜ ነሃሴ 11የጨዋታ ሰአት :- ⏰ | አመሻሽ 11:00የጨዋታ ...
16/08/2024

🔜 ቀጣይ ጨዋታ!

🇬🇧 የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ:-

🇬🇧 አርሰናል 🆚 ዎልቭስ 🇬🇧

የጨዋታ ቀን :- 📅 | ቅዳሜ ነሃሴ 11

የጨዋታ ሰአት :- ⏰ | አመሻሽ 11:00

የጨዋታ ሜዳ :- 🏟 | ኤምሬትስ

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል 🇬🇧

7 ቀን ቀረው!ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።የአለማችን ምርጡ ሊግ ሊመለስ ነው 🔥
09/08/2024

7 ቀን ቀረው!

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናት ብቻ ይቀራሉ።

የአለማችን ምርጡ ሊግ ሊመለስ ነው 🔥

1 ቀን ቀረው!🏆 የአንድን ከተማ ሕዝብ በሁለት ጎራ የከፈሉት ማን ዩናይትድ እና ማን ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋዜማ በኮሙኒቲ ሺልድ ዋንጫ ተፋጠዋል!⚽️ ዩናይትድ እና ሲቲ የሚያደርጉት🔥...
09/08/2024

1 ቀን ቀረው!

🏆 የአንድን ከተማ ሕዝብ በሁለት ጎራ የከፈሉት ማን ዩናይትድ እና ማን ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋዜማ በኮሙኒቲ ሺልድ ዋንጫ ተፋጠዋል!

⚽️ ዩናይትድ እና ሲቲ የሚያደርጉት

🔥 ዋንጫው የማን ነው?

በአርሰናል፣ በአሰልጣኙ፣ በተጫዋቾቹ፣ በቦርዱ፣ በደጋፊው በሁሉም ኮርተናል እስከመጨረሻው ላሳያችሁን ተጋድሎ እናመሰግናለን። ዛሬ ላይሆን ይችላል ነገር ግን ቀጣይ ከዚህ ተሽለን ከፍፁማዊነት ገ...
19/05/2024

በአርሰናል፣ በአሰልጣኙ፣ በተጫዋቾቹ፣ በቦርዱ፣ በደጋፊው በሁሉም ኮርተናል እስከመጨረሻው ላሳያችሁን ተጋድሎ እናመሰግናለን። ዛሬ ላይሆን ይችላል ነገር ግን ቀጣይ ከዚህ ተሽለን ከፍፁማዊነት ገዝፈን እንመጣለን!

በእውነት ኮርተንባቹሀል! ❤❤❤

ሁሌም አርስናል🔥

🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🇬🇧 38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦➝  አርሰናል ከ ኤቨርተን | የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ የጨዋታ ሰዓት ፦ አመሻሽ 12:00የጨዋታ ሜዳ ፦ ኤምሬትስ
19/05/2024

🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤

🇬🇧 38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ፦

➝ አርሰናል ከ ኤቨርተን |

የጨዋታ ዕለት፦ ዛሬ እሁድ

የጨዋታ ሰዓት ፦ አመሻሽ 12:00

የጨዋታ ሜዳ ፦ ኤምሬትስ

ቀጣይ ጨዋታ37ኛ ሳምንትማንቸስተር ዩናይትድ vs አርሰናልእሁድ march 12 12:30የጨዋታ ሜዳ oldtraford
07/05/2024

ቀጣይ ጨዋታ
37ኛ ሳምንት
ማንቸስተር ዩናይትድ vs አርሰናል
እሁድ march 12 12:30
የጨዋታ ሜዳ oldtraford

ቀጣይ ጨዋታ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ  ጨዋታ:- አርሰናል VS ቦርንማውዝ የጨዋታ ቀን :- | ቅዳሜ ሚያዚያ 26የጨዋታ ሰአት :- | ቀን 8:30የጨዋታ ሜዳ :-  | ኤምሬትስመ...
03/05/2024

ቀጣይ ጨዋታ

36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ:-

አርሰናል VS ቦርንማውዝ

የጨዋታ ቀን :- | ቅዳሜ ሚያዚያ 26

የጨዋታ ሰአት :- | ቀን 8:30

የጨዋታ ሜዳ :- | ኤምሬትስ

መልካም እድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል

መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር አርሰናል ከቼልሲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። ...
24/04/2024

መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር አርሰናል ከቼልሲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ካይ ሀቨርትዝ 2x ፣ ቤን ዋይት 2x እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቤልጂየማዊው የአርሰናል ተጨዋች ሊያንድሮ ትሮሳርድ በውድድር አመቱ አስረኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።

ጀርመናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ካይ ሀቨርትዝ ለአርሰናል በመጀመሪያ አመቱ አስራ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ቼልሲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ የውድድር አመት ሀምሳ ሰባት የፕርሚየር ሊግ ግቦች ተቆጥረውበታል።

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

1️⃣ አርሰናል :- 77 ነጥብ

9️⃣ ቼልሲ :- 47 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?

እሁድ - ቶተንሀም ከ አርሰናል

ቅዳሜ - አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category