08/10/2025
ቀጣይ መዳረሻችን
በሀገራችን የመጀመሪያ ማራኪ የጉዞ መዳረሻ መካከል የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የሚቀመጠው ወንጪ ይሆናል ።
ለጤና ተመራጭ የሆነ የተፈጥሮ ፍልውሃ
አምባ የማዕድን ጋዝ ውኃ
ለቆዳ ተመራጭ የጭቃ ባዝ
ተንጠልጣይ ድልድይ ከጀልባ ሸርሸር ጋር ሁሉንም በአንድ ያጣመረ
ከ አዲስ አበባ በ 150 ኪ .ሜ ርቀት ላይ
አምቦ እና ወሊሶ መሀል የሚገኝ
እጅግ በጣም ያማረ ተፈጥሮአዊ መስህብ ያለው ስፍራ ነው።
ወንጪ ሀይቅ 3380 ሜትር ከፍታ ላይ ባለ ተራራ የተከበበ ሀይቅ ነው ።
ጥቅጥቅ ያለ ደን ዙሪያውን አካበውታል
ብርቅዬ አዕዋፋትንም የሚገኙበት ነው።
ጥቅምት 09 ,2018 የሚከናወነው ይህ የደርሶ መልስ ጉዞ በጣም መጠነኛ የእግር ጉዞ ማለትም 7 ኪሜ ብቻ ይጠብቀናል ።
በቦታው ላይ
🐎 የፈረስ ግልቢያ
🏊 ዋና
🚣 ጀልባ ቀዘፉ
🏹 ቀስት
⛳️ ጦር ውርወራ
⚽️ እጅ ኳስ እንዲሁም መረብ ኳስ ጨዋታ ያገኛሉ ።
እስከ መስከረም 30 ድረስ ክፍያ ለሚፈፅሙ 3000
ከጥቅምት 01ጀምሮ ለሚመዘገቡ 3250 ብር ይሆናል ።
ይህ ዋጋ የሚያጠቃልለው
ትራንስፖርት
ቁርስ
ምሳ
የፓርክ መግቢያ
የጀልባ ሸርሸር
የጉዞ መነሻ 12:00
መመለሻ 1:00_2:00
ለበለጠ መረጃ 0913 776060
ቴሌግራም