Pikolo Manchester United

Pikolo Manchester United ስፖርትን ለመከታተል ተቀዳሚ ምርጫ!

በ2025/26 የውድድር ዘመን የትኛውን አሰላለፍ የምንጠቀም ይመስላችኋል 1 or 2
03/06/2025

በ2025/26 የውድድር ዘመን የትኛውን አሰላለፍ የምንጠቀም ይመስላችኋል

1 or 2

በ ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ የግንቦት ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ። ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ አመት ለአራተኛ ጊዜ የክለባችን የወሩ ምርጥ...
03/06/2025

በ ፖርቹጋላዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ የግንቦት ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ አመት ለአራተኛ ጊዜ የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።

ፈርናንዴዝ ባለፉት አራት ተከታታይ ወራት የክለባችን የወሩ ምርጥ ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።

ቼልሲ ጄደን ሳንቾን በቋሚነት ማስፈረም አይፈልግም። የማይፈልጉበት ምክንያት ደግሞ በግል ስምምነት መድረስ ስላልቻሉ ነው ቼልሲ ለዩናይትድ 5 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍል ይሆናል ።
03/06/2025

ቼልሲ ጄደን ሳንቾን በቋሚነት ማስፈረም አይፈልግም። የማይፈልጉበት ምክንያት ደግሞ በግል ስምምነት መድረስ ስላልቻሉ ነው ቼልሲ ለዩናይትድ 5 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍል ይሆናል ።

ብሩኖ ፈርናንዴስ የአል ሂላልን ጥያቄ ወድቅ  አድርጎታል ። ውሳኔ ተወስኗል! 💣🇸🇦ከሳውዲው ፕሮ ሊግ ክለብ  ከፍተኛ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ቢቀርብለትም ፣ ብሩኖ ፈርናንዴስ በአውሮፓ  መጫወ...
03/06/2025

ብሩኖ ፈርናንዴስ የአል ሂላልን ጥያቄ ወድቅ አድርጎታል ። ውሳኔ ተወስኗል! 💣🇸🇦

ከሳውዲው ፕሮ ሊግ ክለብ ከፍተኛ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ቢቀርብለትም ፣ ብሩኖ ፈርናንዴስ በአውሮፓ መጫወት ይፈልጋል ። ስለዚህ ክለባችን አይለቅም በክለባችን የሚቆይ ይሆናል ።

ብሪያን ምቦሞ ክለባችን ለመቀላቀል ወስኗል  ክለባችን በቅርቡ ድርድሩን ያጠናቅቁታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል ። ዴቪድ ኦርስተን
02/06/2025

ብሪያን ምቦሞ ክለባችን ለመቀላቀል ወስኗል ክለባችን በቅርቡ ድርድሩን ያጠናቅቁታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል ።
ዴቪድ ኦርስተን

ብራዚላዊያን ሆነው ለክለባችን ብዙ ጨዋታዎችን የተጫወቱ ተጨዋቾች ኩኛ  new 🔥
01/06/2025

ብራዚላዊያን ሆነው ለክለባችን ብዙ ጨዋታዎችን የተጫወቱ ተጨዋቾች

ኩኛ new 🔥

በመጨረሻም  እንኳን ደና መጣህ ተብሏል
01/06/2025

በመጨረሻም እንኳን ደና መጣህ ተብሏል

የግንቦት ወር  ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ለክለባችን - ብሩኖ ፈርናዴስ - ሌኒ ዮሮ- ሜሰን ማውንት - ካሴሚሮ ለእናንተ ምረጡ ማን ነበር በግንቦት ወር ?
31/05/2025

የግንቦት ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ለክለባችን

- ብሩኖ ፈርናዴስ
- ሌኒ ዮሮ
- ሜሰን ማውንት
- ካሴሚሮ
ለእናንተ ምረጡ ማን ነበር በግንቦት ወር ?

ጆኒ ኢቫንስ ከዩናይትድ በኋላ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተሰናብቷል ❤️👋🏻🗓️ 10 አመታት👥 241 ጨዋታዎች⚽️ 8 ግቦች🎯 7 አሲስቶች 🏆 4 ጊዜ የኮሙኒቲ ቺልድ🏆 3 ጊዜ የፕሬምየር ሊግ🏆 2 ...
31/05/2025

ጆኒ ኢቫንስ ከዩናይትድ በኋላ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተሰናብቷል ❤️👋🏻

🗓️ 10 አመታት
👥 241 ጨዋታዎች
⚽️ 8 ግቦች
🎯 7 አሲስቶች

🏆 4 ጊዜ የኮሙኒቲ ቺልድ
🏆 3 ጊዜ የፕሬምየር ሊግ
🏆 2 ጊዜ የፉት ቦል ሊግ ካፕ
🏆 1 ጊዜ የቻምፒዮንስ ሊግ
🏆 1 ጊዜ የኤፍኤ ካፕ
🏆 1 ጊዜ የዓለም ክለብ ዋንጫ

አመሰግናለን ጆኒ! 🙌

የክለባችን ተጫዋች ለመሆን የተዘጋጀው ኩኛ በዘንድሮ የውድድር አመት ያለው ቁጥር   - 36 ጨዋታ  - 17 ጎል  - 6 አሲሰት
26/05/2025

የክለባችን ተጫዋች ለመሆን የተዘጋጀው ኩኛ በዘንድሮ የውድድር አመት ያለው ቁጥር

- 36 ጨዋታ
- 17 ጎል
- 6 አሲሰት

ማቲያስ ኩኛ ወደ ክለባችን ዩናይትድ  🔥🔥HERE WE GO የቃል ስምምነት በሁለቱም ወገኖች በኩል ተፈፅሟል ኩኛ በዩናይትድ እስከ ጁን 2030 ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን እስከ 2031 የማራዘም...
26/05/2025

ማቲያስ ኩኛ ወደ ክለባችን ዩናይትድ 🔥🔥HERE WE GO

የቃል ስምምነት በሁለቱም ወገኖች በኩል ተፈፅሟል ኩኛ በዩናይትድ እስከ ጁን 2030 ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን እስከ 2031 የማራዘም መብት ተካቶበታል።

የኮንትራት እና ሌሎች ፎርማል ነገሮች በዚህ ሳምንት የሚካሄዱ ይሆናል ወልቭስ በተከፋፈለ መልኩ 62.5 ሚሊዮን ፓወንድ የሚያገኙ ይሆናል።

Fabrizio Romano

Address

Ferencay
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pikolo Manchester United posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Pikolo Manchester United:

Share

Category