ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ስለ ሳንጃው የሚዘገብበት ትክክለኛው ስፍራ ሳንጃው ይቅደም ጠላት ይውደም

ወትሮውንም እኛ ከጋሽ መንግስቱ ወርቁ ከተማ ልጆች ጋር ወዳጅ ነን ✌️🙏 እንወዳችኋለን ፋሲሎች 🤝
06/02/2026

ወትሮውንም እኛ ከጋሽ መንግስቱ ወርቁ ከተማ ልጆች ጋር ወዳጅ ነን ✌️🙏

እንወዳችኋለን ፋሲሎች 🤝

⚽️ ቀጣይ ጨዋታ 👉 Next Match 👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ  ⚽️🔥ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ ⚽️📆 ቅዳሜ ጥር 9/2018🕗 10፡00 ሰዓት🏟 በአዲስ አበባ ስታ...
14/01/2026

⚽️ ቀጣይ ጨዋታ 👉 Next Match 👉
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽️

🔥ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ ⚽️

📆 ቅዳሜ ጥር 9/2018

🕗 10፡00 ሰዓት

🏟 በአዲስ አበባ ስታዲየም

✌️ ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

NB: ትኬት ለመቁረጥ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ http://ticket.ethiosport.pro

🔴🟡🟠


የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

Secure your Ethiopian Premier League tickets online instantly.

ለክቡራን የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ✌️የማልያ ሽያጫችን ተጠናክሮ ቀጥሏል 💵በምስሉ ላይ የሚታዩትን ማልያዎች 👕 እና ሌሎች ግብአቶች👉 በ tinamart.com የኦንላይን ገበያ👉 በጎፈሬ ትጥቅ...
31/12/2025

ለክቡራን የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ✌️

የማልያ ሽያጫችን ተጠናክሮ ቀጥሏል 💵

በምስሉ ላይ የሚታዩትን ማልያዎች 👕 እና ሌሎች ግብአቶች

👉 በ tinamart.com የኦንላይን ገበያ
👉 በጎፈሬ ትጥቅ አምራች ሱቅ
👉 በክለባችን ጽ/ቤት ያገኛሉ

የአዲሱ ማልያ ዋጋ 1⃣ሺ 💵 ብቻ ነው፡፡የሌሎች ምርቶቻችንን ዋጋ በቲና ማርት ማርኬት እና በክለቡ ጽ/ቤት መጠየቅ ይችላሉ ✌️

ለበለጠ መረጃ 👉 8⃣8⃣7⃣8⃣

የውይይት ጥሪክለባችን አሰራሩን ለማሻሻል እያረገ ከሚገኛቸው ተግባራት አንዱ አባላትን ያሳተፈ ውይይት ማዘጋጀት ነው፡፡በመሆኑም በአስተዳደራዊ ፥ የፋይናንስ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ሰነዶችን ለ...
27/11/2025

የውይይት ጥሪ

ክለባችን አሰራሩን ለማሻሻል እያረገ ከሚገኛቸው ተግባራት አንዱ አባላትን ያሳተፈ ውይይት ማዘጋጀት ነው፡፡በመሆኑም በአስተዳደራዊ ፥ የፋይናንስ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ሰነዶችን ለማዘጋጀት እንዲያግዘን የህግ ፥ የማኔጅመንት ፥ የማርኬቲንግ እና መሰል ባለሙያዎች በክለቡ ጽ/ቤት አርብ ህዳር 19/2018 ከቀኑ በ9:00 እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

በሌላ መልኩ በክለቡ ዙሪያ የተቋቋማችሁ እድሮች ፥ ጀማዎች እና ሌሎች አደረጃጀቶች ቅዳሜ ህዳር 20/2018 ጠዋት 3 ሰአት በክለቡ ጽ/ቤት ለውይይት እንድትገኙልን ጥሪ እናቀርባለን፡፡

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስየሳምንቱ 7ኛ ሳምንት መርሐግብር የሆነው ይህ ጨዋታ ከ ቀኑ 9:00 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በመካከላቸው የአንድ ነጥብ...
26/11/2025

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የሳምንቱ 7ኛ ሳምንት መርሐግብር የሆነው ይህ ጨዋታ ከ ቀኑ 9:00 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በመካከላቸው የአንድ ነጥብ ልዩነትን ይዘው የሚገናኙ ይሆናል። አስራ አንድ ነጥብ በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት በባህር ዳር ከተማ ሽንፈት ካስተናገዱበት ማግስት ወደ ድል ለመመለስ ከፈረሰኞቹ ጋር ብርቱ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

በተመሳሳይ እንደ ተጋጣሚያቸው ሁሉ በስድስተኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ያስተናገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአስራ ሁለት ነጥብ ካሉበት አምስተኛ ደረጃ ከፍ ለማለት ጠንካራ የሆነ ፍልሚያን ያስመለክቱናል ተብሎ ይጠበቃል።

በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል ሻይዱ ሙስጠፋ ፣ ፉዓድ አብደላ ፣ ጳውሎስ ከንቲባ ፣ አሚኑ ነስሩ እና አዲሱ አቱላ በጉዳት ምክንያት አይኖሩም። በኢትዮ ኤሌክትሪክ በኩል ግን ሁሉም የቡድኑ አባላት ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው።

ሁለቱ ቡድኖች 42 ጊዜ ሲገናኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ 30 በማሸነፍ የበላይነትን ሲይዝ ኤሌክትሪክ 3 አሸንፎ በ9 ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ 71 ግቦች ሲያስቆጥር ኤሌክትሪክ በበኩሉ 29 አስቆጥሯል።

🔴🟡🟠


የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

⚽️ የጨዋታ ቀን 👉 Match Day 👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ  ⚽️🔥ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳና ⚽️📆 ዛሬ ህዳር 12/2018🕗 ምሽት 12፡00 ሰዓት🏟 በሀዋሳ ዩኒቨር...
21/11/2025

⚽️ የጨዋታ ቀን 👉 Match Day 👉
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ
⚽️

🔥ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳና ⚽️

📆 ዛሬ ህዳር 12/2018

🕗 ምሽት 12፡00 ሰዓት

🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

✌️ ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

የሲዳማ ቡና በትላንትናው እለት ነጥብ መጣል ተከትሎ ጨዋታውን ማሸነፍ ከቻልን በቀጥታ የደረጃ የሰንጠረዡን በአንደኝነት የምንመራ ይሆናል

NB: ትኬት ለመቁረጥ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ http://ticket.ethiosport.pro

🔴🟡🟠


የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

በልጅነቴ ነው ፍቅርህ ያነደደኝ፤ካንተ ሌላ እንዳላይ አይኔን የጋረደኝ፤ሞልቶ በተረፈ ድል ተከብቤያለሁ፤ይኸው ዛሬም ድረስ እከተልሃለሁ፤
19/11/2025

በልጅነቴ ነው ፍቅርህ ያነደደኝ፤
ካንተ ሌላ እንዳላይ አይኔን የጋረደኝ፤
ሞልቶ በተረፈ ድል ተከብቤያለሁ፤
ይኸው ዛሬም ድረስ እከተልሃለሁ፤

❤️‍🔥 አሲድ ደሙ እስኪፈስ ድረስ ለክለቡ መሰዋትነት ከፍሏል ❤️‍🔥ይህ ምስል ከ 8 አመታት በፊት – ሚያዝያ 03 2010 ከተቃራኒ ክለብ ደጋፊዎች ጋር በነበረ አለመግባባት የተፈፀመበት ጥቃ...
18/11/2025

❤️‍🔥 አሲድ ደሙ እስኪፈስ ድረስ ለክለቡ መሰዋትነት ከፍሏል ❤️‍🔥

ይህ ምስል ከ 8 አመታት በፊት – ሚያዝያ 03 2010 ከተቃራኒ ክለብ ደጋፊዎች ጋር በነበረ አለመግባባት የተፈፀመበት ጥቃት ነው።

😔 አሲድ ለክለቡ ያሳየው መስዋትነት፣ ፍቅርና ቁርጠኝነት ዛሬ ላይ ላለው ጊዮርጊስ የታሪክ አካል ነው።

🔴🟡🟠


የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

ድጋፍ ለክለባችን የልብ ደጋፊ አሲድ !!መቼም የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆኖ አሲድን ማያውቅ የለም እና አሲዶን እና እናቱን ለማገዝ እንቅስቃሴ ተጀምረዋል ።ለመላው የእግርኳስ ቤተሰብ ከታች በም...
18/11/2025

ድጋፍ ለክለባችን የልብ ደጋፊ አሲድ !!

መቼም የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆኖ አሲድን ማያውቅ የለም እና አሲዶን እና እናቱን ለማገዝ እንቅስቃሴ ተጀምረዋል ።

ለመላው የእግርኳስ ቤተሰብ ከታች በምናስቀምጠው የታማሚ እናቱ የንግድ ባንክ አካውንት የቻላችሁትን እንድታስገቡ ስንል እንጠይቃለን።

በቀጣይ የ200 ብር ቻሌንጅም ይኖረናል !

በቲክታክ ከነገ ወዲያ ሀሙስ ማታም የቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝ ሌጀንድ አዳነ ግርማ የሚገኙበት ገቢ ማሰባሰቢያ ይኖረናል።

በርቱ እንበርታ..

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !

ስልክ: 0940053718

👉1000457844607 (ስንቅነሽ ስፍር)

Via - Habtamu Viva Sanjaw

🔴🟡🟠


የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

ጨዋታው ተጠናቀቀ🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ መድን🏟️በአዲስ አበባ ስታድየም  🔴🟡🟠 የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️THE...
16/11/2025

ጨዋታው ተጠናቀቀ

🏆 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

⚽ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ኢትዮጵያ መድን

🏟️በአዲስ አበባ ስታድየም

🔴🟡🟠



የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ ✌️
THE VOICE OF ST. GEORGE FANS 🔥

Address

Kolfe
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ:

Shortcuts

Share

Category