Contemporary Research & Communications Services Ethiopia

Contemporary Research & Communications Services Ethiopia CRCS Ethiopia is a solo entity under establishment. It aims to provide demand-based research and com

ተስፋን እንትከል!
17/06/2026

ተስፋን እንትከል!

"become a creator in the world of erasers."
29/04/2026

"become a creator in the world of erasers."

21/04/2026
03/04/2026
"የመጋቢት ፍሬ፥ የለውጡ መንግስት ቁርጠኝነት ውጤት"- Buzena Alkedir
01/04/2026

"የመጋቢት ፍሬ፥ የለውጡ መንግስት ቁርጠኝነት ውጤት"- Buzena Alkedir

የውጭ ምንዛሬ ተመን ሊበራላይዜሽን፣ እና የባንክና ቴሌኮም ዘርፎችን ለንግድ ማህበረሰቡ ክፍት ማድረግ የመሳሰሉ ቆራጥ እርምጃዎች ግልጽና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠራቸውን በተጨባጭ ያረጋ...
01/04/2026

የውጭ ምንዛሬ ተመን ሊበራላይዜሽን፣ እና የባንክና ቴሌኮም ዘርፎችን ለንግድ ማህበረሰቡ ክፍት ማድረግ የመሳሰሉ ቆራጥ እርምጃዎች ግልጽና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠራቸውን በተጨባጭ ያረጋግጣል። ይህም በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ምቹ መዳረሻን ፈጥሯል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በInvest in Ethiopia 2026 ፎረም፤ ከቻይና፣ ፖላንድ፣ ህንድ፣ ሲንጋፖር እና ኬንያ ከመጡ አጋሮች ጋር የ13.1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል። በታዳሽ ኃይል፣ በማዕድንና በአረንጓዴ አሞኒያ ዘርፎች ላይ ያተኮሩት እነዚህ ስምምነቶች የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳችን ተጨባጭ ውጤት እያመጣ መሆኑን ጉልህ ማሳያ ናቸው። የውጭ ምንዛሬ ተመን ሊበራላይዜሽን፣ እና የባንክና ቴሌኮም ዘርፎችን ለንግድ ማህበረሰቡ ክፍት ማድረግ የመሳሰሉ ቆራጥ እርምጃዎች ግልጽና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ መፍጠራቸውን በተጨባጭ ያረጋግጣል። ይህም በዘመናዊ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ምቹ መዳረሻን ፈጥሯል።

‎ይህ ዕድገት በሁሉም ስትራቴጂካዊ ዘርፎች በግልጽ እየታየ የሚገኝ ሲሆን፤ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተንተራሰው የሀገራችንን የታዳሽ ኃይል ሀብትን በመጠቀም በሶላር ምርት እና በሃይድሮጅን ፕሮጀክቶች ላይ የተገኘው እመርታ፤ በሌላ በኩል ደግሞ የማዕድን ዘርፍ ምርታማነት በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራበት ይገኛል። የኢንዱስትሪ ዕድገታችን አዲስ በሚገነቡት ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እየተፋጠነ ሲሆን፣ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉም በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በልህቀት እየተመራ ይገኛል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ትስስር እና በባህላዊ ቅርሶቻችን የታጀበችው ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ንግድና ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች።

ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን ለላቀ አጋርነት እንጋብዛለን፤ ኢትዮጵያ ከነበረው እጅጉን በተሻለ ለንግድ ዝግጁ ናት!

The Government of Ethiopia has secured a historic $13.1 billion in investment agreements at the Invest in Ethiopia 2026 forum, marking a milestone achievement with partners from China, Poland, India, Singapore, and Kenya. Spanning renewable energy, mining, and green ammonia, these agreements prove that our Homegrown Economic Reform Agenda is delivering tangible results. Through decisive reforms including currency liberalisation and opening the banking and telecom sectors, among others, we have established a transparent, investor-friendly ecosystem backed by modern Special Economic Zones and seamless access to global markets via the African Continental Free Trade Area .

This momentum is visible across all strategic sectors. By leveraging our renewable energy resources anchored by the GERD, we are advancing solar manufacturing and hydrogen projects while simultaneously scaling mining sector productivity. Industrial growth is accelerating through Special Economic Zones, while our ICT sector drives a rapid digital transformation. Combined with the world-class connectivity of Ethiopian Airlines and our rich cultural heritage, Ethiopia is firmly positioned as a premier destination for global trade and tourism. The Government of Ethiopia is driving a new era of ex*****on. We invite the global community to partner with us; Ethiopia is ready for business like never before.


06/08/2025

የጥናታችሁን gap አታስፉ፤ ይሰጣችኋል😎

"Neither the donkey knows what it's pulling, nor does the camel knows where it is going. This is the state of the Middle...
24/07/2025

"Neither the donkey knows what it's pulling, nor does the camel knows where it is going. This is the state of the Middle East today."-

  you need to fill
05/07/2025

you need to fill

1283 likes, 4 comments. “TYPES OF RESEARCH GAPS #...

Address

ADDIS ABABA
Addis Ababa

Telephone

+251925253107

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Contemporary Research & Communications Services Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Contemporary Research & Communications Services Ethiopia:

Shortcuts

Share