ብርሃን SPORT

ብርሃን SPORT የተለያዩ እግርኳሳዊ መረጃዎች ትንታኔዎች ታሪኮች ዝዉዉሮችና ዉጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ላይክ ያድርጉንና በየእለቱ የስፖርት ዜናዎችን ያግኙ፡፡
Telegram https://t.me/berhansports
(282)

የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገራት የእግርኳስ መረጃዎች በትኩሱ የሚቀርቡበት ተወዳጅ ገጽ! አሁኑኑ ላይክ ያድርጉንና የስፖርት ዜናዎችን በየእለቱ ያግኙ፡፡

ጆኒን ማን ሊያሸንፈው ይችላል???
28/08/2026

ጆኒን ማን ሊያሸንፈው ይችላል???

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል፦
27/08/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል፦

ማንችስተር ዩናይትዶች ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል። የተጨዋቹ የዝውውር ሒሳብ ገና ከስሞምነት ያልተደረሰበት ቢሆንም 60 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን ይጠበቃል።
19/08/2026

ማንችስተር ዩናይትዶች ካርሎስ ባሌባን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል። የተጨዋቹ የዝውውር ሒሳብ ገና ከስሞምነት ያልተደረሰበት ቢሆንም 60 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚሆን ይጠበቃል።

የኒውካስትሉ ሉይስ ሆል የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ የግራ መስመር ተመላላሽ ፍላጎት ቢሆንም ዩናይትዶች የአርሰናሉን ማይልስ ሌዋስ ስኬሊን በአማራጭነት ይዘውታል።
03/08/2026

የኒውካስትሉ ሉይስ ሆል የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ የግራ መስመር ተመላላሽ ፍላጎት ቢሆንም ዩናይትዶች የአርሰናሉን ማይልስ ሌዋስ ስኬሊን በአማራጭነት ይዘውታል።

አርሰናሎች በበርንማውዝ የሁለት አንድ ሽንፈትን በማስተናገድ ለዋንጫ የሚያደርጉትን ጉዞ በራሳቸው ጊዜ እያሰናከሉት ይገኛሉ።
11/04/2026

አርሰናሎች በበርንማውዝ የሁለት አንድ ሽንፈትን በማስተናገድ ለዋንጫ የሚያደርጉትን ጉዞ በራሳቸው ጊዜ እያሰናከሉት ይገኛሉ።

በርናንዶ ሲልቫ በወርሀ ሰኔ ማንችስተር ሲቲን እንደሚለቅ እርግጥ ሆኗል።🏆 አንድ ጊዜ ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 ስድስት ጊዜ ፕሪሚየር ሊግ🏆አራት ጊዜ ካራባዎ ካፕ🏆 ሁለት ጊዜ ኤፍኤ ካፕ ከአለም ዋን...
06/04/2026

በርናንዶ ሲልቫ በወርሀ ሰኔ ማንችስተር ሲቲን እንደሚለቅ እርግጥ ሆኗል።
🏆 አንድ ጊዜ ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 ስድስት ጊዜ ፕሪሚየር ሊግ
🏆አራት ጊዜ ካራባዎ ካፕ
🏆 ሁለት ጊዜ ኤፍኤ ካፕ
ከአለም ዋንጫው በኃላ አዲስ ክለብ የመቀላቀል እቅድን ይዟል።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሁለት ጎሎችን እና አራት አሲስቶችን በማድረግ ለስድስተኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጨዋችነት ሽልማትን ተቀብሏል።
03/04/2026

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሁለት ጎሎችን እና አራት አሲስቶችን በማድረግ ለስድስተኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጨዋችነት ሽልማትን ተቀብሏል።

አዲሱ የቶተንሃም አሰልጣኝ ሮበርቶ ዲዘርቢ ክለቡ ወደ ታችኛው ዲቪዲዮን ቢወርድ እንኳን አብሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል።''ትልቅ ፈተና ነው፤ እናም ምንም ቢፈጠር በቀጣይ የውድድር ...
03/04/2026

አዲሱ የቶተንሃም አሰልጣኝ ሮበርቶ ዲዘርቢ ክለቡ ወደ ታችኛው ዲቪዲዮን ቢወርድ እንኳን አብሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል።
''ትልቅ ፈተና ነው፤ እናም ምንም ቢፈጠር በቀጣይ የውድድር ዘመን የቶተንሃም አሰልጣኝ ሆኖ እቀጥላለሁ'' በማለት ተናግሯል።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦
17/03/2026

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ይህን ይመስላል፦

ማንችስተር ዩናይትድ ከኢንተር ሚላን እና ቦርሺያ ዶርትመንድ ጋር በመሆን ከቦክሲንግ ደይ በኃላ በአውሮፓ ታላላቆቹ አምስት ሊጎች ያልተሸነፈ ክለብ መሆን ችሏል።
24/02/2026

ማንችስተር ዩናይትድ ከኢንተር ሚላን እና ቦርሺያ ዶርትመንድ ጋር በመሆን ከቦክሲንግ ደይ በኃላ በአውሮፓ ታላላቆቹ አምስት ሊጎች ያልተሸነፈ ክለብ መሆን ችሏል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ብርሃን SPORT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share