28/01/2021
በብልፅግና ዘመን?? በወርጂ ህዝብ ላይ የሚካሄደውን ሸፍጥ የምናጋልጥበት
"""""" ጊዜው አሁን ነው""
1ኛው ክፍል
**
በወርጂ ህዝብ ላይ በብልፅግና ዘመን ምን አይነት ሸፍጥ እየተኻሄደበት ነው?????
"" ሁሉም ኢ/ያዊ ለምስክርነት ይወቀው"
"የወርጂ ህዝብ በታሪኩ "ኢማም እንጂ አባገዳ አልነበረውም ወደፊትም ከህዝብ ፍላጎት ውጭ አይኖረውም"ኢንሽ አላህ
*************,,,,,*****,,*,*******,,,,*********
በርግጥ በወቅቱ ከዚህ አጥፊ ተግባራችሁ እንደማትመለሱ በተለያየ መንገድ ተረድተነው የነበረ ቢሆንም በበርካታ ምክንያቶች ግን ይህን ሴራችሁን በግልፅ ለማክሸፍ ሙከራ አላደረግንም። ይህን ያላደረግንበት ምክንያት ነበረን((((((((((())))))
**,,,,************,,,,*******,
ከላይ የጠቀስናቸውና ያልጠቀስናቸው የጥፋት ሙከራዎች የጀመሩት ደግሞ
**,,****,,,,
የወርጂ ህዝብ ላለፉት 26 አመታት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶቹን ለማሰጠበቅ እንዲረዳው በሚል ራስን በራስ ለማስተዳደር ያደረገው ትግል ፍሬ ለማፍራት በተቃረበበት ወቅት ነው የህዝቡን ትግል ለማጨናገፍ "ባንዳዎቹ "የሴራ ስራቸውን የጀመሩት።
***********,*****,,,,,*********************
(((((()))))))) በወቅቱ ጉዳዩን አስመልቶ ለህዝባችን ያላሳወቅነውና ወደሚዲያ እንዳንወስደው ካደረገን ምክንያቶች ውስጥ
1: ሀገራችን ባልተረጋጋ የለውጥ ጉዞ ላይ የነበረችበት ወቅት መሆኑ የተለያየ መልክና ይዘት የነበራቸው ግጪቶች እዚህም እዚያ መከሰታቸው እጅግ ያሳስበን የነበረ በመሆኑ የወርጂም ጉዳይ በፀረ ሰላም ሀይሎች ተጠልፎ በአጀንዳነት ተይዞ በወርጂና በኦሮሞ ወንድሞቻችን መሀል አላስፈላጊ መቃቃርና ግጭት ተፈጥሮ የክልላችን ሰላም እንዳይደፈርስ በመስጋት እንዲሁም ወቅቱ በመንጋ የሚታሰብበት ህዝብ በመንጋ ለአደጋ የሚጋለጥበት ወቅት በመሆኑ ህዝባችን ለመሰል አደጋ እንዳይጋለጥብን በመስጋት ነበር።
*************** ***,,,,****
እነ ኑር ሁሴን ሀጂ ሀሰን ኢማሙ ና ግብረ አበሮችዎ
************,,,,,********
ለወርጂ ህዝብ ህልውና ማጣት ለርስዎ ሆነ ለቤተሰብዎ ስም ጥቁር ታሪክ ከማስቀመጥና የታሪክ ተወቃሽነት ከማስከተል ውጪ እንዲሁም ሁሉን አቅፎ በአንድነትና በእኩልነት ሀገር እያስተዳደረ ነው ተብሎ እምነት የተጣለበትን ኦሮሞንና መሪው ፓርቲ ODPን የሚያሳጣ የደፍጣጭነት ስሜትን ለሌሎች የሚያስተላልፍ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር አለመተማመንን የሚያስከትል ተግባር ከመሆኑም ባለፈ "ህብረ ብሄራዊነትንና እኩልነትን በማስጠበቅ ኢትዮጵያን አበለፅጋለሁ" እያለ የሚነግረንን EPPን ከግምት ላይ የሚጥል መሆኑን አውቃችሁ ("Oromoo-Warjii) ብላችሁ ከኦሮሞ አባገዳዎች ከወርጂ ሽማግሌዎችና ህዝብ እውቅናና ይሁንታ ውጪ የጀመራችሁትን እንቅስቃሴ በአፋጣኝ አቁማችሁ ለህትመትና ለስርጭት ያዘጋጃችሁትን መፅሀፍ ታተትሞም ከሆነ ከማሰራጨት እንድትቆጠቡ ተሰራጭቶም ከሆነ በአስቸኳይ መፅሀፉን እንድትሰበስቡ በህዝባችን ስም እንጠይቃለን።
ይህን ማሳሰቢያ በወርጂ-ላንድ ፔጅ ላይ ካሳወቅንዎ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይህን ህገወጥ እንቅስቃሴዎን የማያቆሙ ከሆነ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በህዝባችን ላይ የሰሩትን ሸፍጥ በድምፅ ና በምስል አስደግፈፈን የያዝነው ስለሆነ ሴራውን ለህዝባችንንና ለኦሮሞ ህዝብ የምናሳውቅ መሆኑን ይህንንም ተከትሎ ለሚፈጠረው ችግር ሁሉ ሀላፊነቱን እንደምትወስዱና ጉዳዩም ወደህግ የምንወስደው መሆኑንም ቀድ