ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ።

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ።, Sports Team, Addis Ababa.

" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)

(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 5)
----------
12፤ ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

13፤ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።

18/01/2026
16/01/2026

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው አብ አይደለም ።

11/01/2026

" ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:1)

21/08/2025

✝️🎚✝️
👉እኛ መስቀሉን👈
ሳይሆን በመስቀሉ ላይ
የተሰቀለውን እናምናለን
🎚🎚🎚

ልጁ ሕይወት ነው።
08/08/2025

ልጁ ሕይወት ነው።

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነውበእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ።
02/08/2025

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ።

መዳን በሌላ በማንም የለም ።በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው።
31/07/2025

መዳን በሌላ በማንም የለም ።
በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው።

31/07/2025

ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው
የምትሉት የማን አባት ነው ኢየሱስ ከዘላለም ?

Address

Addis Ababa

Telephone

+251926826320

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category