Chelsea's fan zone

Chelsea's fan zone ቼልሲን በተመለከት ዜና፣ውጤት፣የተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ታሪክ እና የዝውውር ወሬ በስፋት ይቀርባል።

የአለም ዋንጫ ምድብ ይህን ይመስላል
01/04/2026

የአለም ዋንጫ ምድብ ይህን ይመስላል

ሮም እንደወደቀች ሁሉ ጣሊያንም ወደቀች🙆።ጣሊያን ለ3ተከታታይ ግዜ የአለም ዋንጫ መሳተፍ ሳትችል ስትቀር ቦስኒያ በታሪኳ ለሁለተኛ ግዜ የአለም ዋንጫ ለመሳትፍ ትኬት ቆርጣለች።
01/04/2026

ሮም እንደወደቀች ሁሉ ጣሊያንም ወደቀች🙆።ጣሊያን ለ3ተከታታይ ግዜ የአለም ዋንጫ መሳተፍ ሳትችል ስትቀር ቦስኒያ በታሪኳ ለሁለተኛ ግዜ የአለም ዋንጫ ለመሳትፍ ትኬት ቆርጣለች።

01/04/2026

big respect to dire police🙏🙏

31/03/2026

የቸርነት ጉግሳ ጎል⚽

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታጨዋታው ተጀምሯል🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ 🇸🇹ድምር ውጤት: 3-0
31/03/2026

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ

ጨዋታው ተጀምሯል

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ 🇸🇹

ድምር ውጤት: 3-0

ካፍ የሀሳብ ለውጥ አድርጓል። በዚህም መሰረት በዝግ ስቴዲየም እንዲካሄድ ተወስኖ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለተመልካች ክፍት ...
30/03/2026

ካፍ የሀሳብ ለውጥ አድርጓል። በዚህም መሰረት በዝግ ስቴዲየም እንዲካሄድ ተወስኖ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለተመልካች ክፍት እንዲሆን ፈቅዷል።

በዚህም መሰረት 10,000 ተመልካቾች በቦታው መታደም ይችላሉ። ጨዋታው ነገ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም በድሬዳዋ ስቴዲየም ይካሄዳል።

መልካም ዕድል ለብ/ቡድናችን!!

 #ጋዜጠኛ አሉላ ፍሬው የኦርቶዶክስን እምነት የምትከተል እና ማንቺስተር ዩናይትድን የምትደግፍ ሴት አገባለሁ ማለቱ ሊመሰገን እንጂ ከስራው ሊታገድ እና ሊከሰስ አይገባውም።
27/03/2026

#ጋዜጠኛ አሉላ ፍሬው የኦርቶዶክስን እምነት የምትከተል እና ማንቺስተር ዩናይትድን የምትደግፍ ሴት አገባለሁ ማለቱ ሊመሰገን እንጂ ከስራው ሊታገድ እና ሊከሰስ አይገባውም።

 #ዋሊያዎቹ በሞሮኮ ምድር ድል ቀንቷቸዋል! የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሞሮኮ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 በሆነ ...
27/03/2026

#ዋሊያዎቹ በሞሮኮ ምድር ድል ቀንቷቸዋል!

የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሞሮኮ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል።

ግቦቹ:-

• 22' ደቂቃ ከነዓን ማርክነህ — በመጀመሪያው አጋማሽ መሪነቱን ያስጨበጠች ግብ ከመረብ አሳረፈ።

• 31' ደቂቃ አቤል ያለው — ልዩነቱን በማስፋት የዋሊያዎቹን ብልጫ አረጋገጠ።

• 78' ደቂቃ አቤል ያለው — በሁለተኛው አጋማሽ ድንቅ ብቃቱን በመድገም ለቡድኑ ሦስተኛውንና የራሱን ሁለተኛ ግብ አስቆጠረ።

ይህ ድል ለቀጣዩ የማጣሪያ ጉዞ ትልቅ መነቃቃትን የፈጠረ ሲሆን፣ ተጫዋቾቻችን ሜዳው ላይ ላሳዩት አስደናቂ ትጋት ትልቅ አድናቆት ይገባቸዋል።

እንኳን ደስ አላችሁ! ድል ለዋሊያዎቹ! 🇪🇹💪

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን የሚገጥመው የኢትዮጵያ አሰላለፍድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
27/03/2026

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን የሚገጥመው የኢትዮጵያ አሰላለፍ

ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

25/03/2026

አርሴናል በህጻናት ላይ የሚያደርሰውን የስነ ልቦና ስብራት ሊያቆም ይገባል🤗☺

Too late
24/03/2026

Too late

Address

Addis Ababa

Telephone

+251703998858

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chelsea's fan zone posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chelsea's fan zone:

Share

Category