እግር ኳሳዊ ዜና Eger Kuwasawi Zena

እግር ኳሳዊ ዜና Eger Kuwasawi Zena እግር ኳሳዊ ዜናዎች በአማርኛ እናቀርብላችሁዋለን

🔴አሌክሳንደር አይሳክ ሊቨርፑሎችን በ125 ሚሊየን ፓውንድ መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል።=======እግር ኳሳዊ ዜና
01/09/2025

🔴አሌክሳንደር አይሳክ ሊቨርፑሎችን በ125 ሚሊየን ፓውንድ መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል።
=======
እግር ኳሳዊ ዜና

°~°የተረጋገጠ==========🔴ቀያይ ሴጣኖቹ ማንችስተር ዩናይትዶች የግብ ጠባቂውን የሴን ላመንስን ዝውውር ለመጨረስ ከስምምነት ደርሰዋል በቀጣይ ሰዓታት ውስጥ ዝውውሩ ይፋ ይሆናል።    ፋብ...
01/09/2025

°~°የተረጋገጠ
==========
🔴ቀያይ ሴጣኖቹ ማንችስተር ዩናይትዶች የግብ ጠባቂውን የሴን ላመንስን ዝውውር ለመጨረስ ከስምምነት ደርሰዋል በቀጣይ ሰዓታት ውስጥ ዝውውሩ ይፋ ይሆናል።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
=============
🔴⚪️ብሬንትፎርዶች የአርሰናሉን የመስመር አጥቂ ሬዝ ኔልሰንን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
=============
እግር ኳሳዊ ዜና
==========

ሰበር===🔴መድፈኞቹ አርሰናሎች የኤቢሪቼ ኢዜን ዝውውር መፈጸማቸውን ይፋ አርገዋል።========እግር ኳሳዊ ዜናዎች
23/08/2025

ሰበር
===
🔴መድፈኞቹ አርሰናሎች የኤቢሪቼ ኢዜን ዝውውር መፈጸማቸውን ይፋ አርገዋል።
========
እግር ኳሳዊ ዜናዎች

🔴መድፈኞቹ አርሰናሎች የኢዜን ዝውውር ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በኤሜሬትስ በደጋፊው ፊት ይፋ ያረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።======እግር ኳሳዊ ዜና
23/08/2025

🔴መድፈኞቹ አርሰናሎች የኢዜን ዝውውር ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በኤሜሬትስ በደጋፊው ፊት ይፋ ያረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
======
እግር ኳሳዊ ዜና

🔴ግራኒት ዣካ ዳግም ወደ ፕሪሚየርሊጉ ሊመለስነው==================================ሰንደርላንዶች የቀድሞውን መድፈኛ ወደሊጉ ለመመለስ ከባየር ሊቨርኩሰንጋ ከስምምነት ደርሰዋ...
28/07/2025

🔴ግራኒት ዣካ ዳግም ወደ ፕሪሚየርሊጉ ሊመለስነው
==================================
ሰንደርላንዶች የቀድሞውን መድፈኛ ወደሊጉ ለመመለስ ከባየር ሊቨርኩሰንጋ ከስምምነት ደርሰዋል ለተጫዋቹ 20 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ተስማምተዋል አማካዩ 3 ዓመት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል።
========
እግር ኳሳዊ ዜና

🔴የተረጋገጠ========ባየር ሙኒክ የሊቨርፑሉን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን በ75 ሚሊየን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ተጫዋቹ በሙኒክ ቤት እስከ2029 የሚያቆየውን ውል ይፈራረማል...
27/07/2025

🔴የተረጋገጠ
========
ባየር ሙኒክ የሊቨርፑሉን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን በ75 ሚሊየን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ተጫዋቹ በሙኒክ ቤት እስከ2029 የሚያቆየውን ውል ይፈራረማል።
====
እግር ኳሳዊ ዜና

🔴ከመድፉ ውጪ ወደውጪ ያለው አይምሬው አጥቂ በስተመጨረሻም መድፈኛ መሆኑ ተረጋግጧል።=======እግርኳሳዊ ዜና
26/07/2025

🔴ከመድፉ ውጪ ወደውጪ ያለው አይምሬው አጥቂ በስተመጨረሻም መድፈኛ መሆኑ ተረጋግጧል።
=======
እግርኳሳዊ ዜና

🔴ሰበር====== አሰልቺው የዮክሬሽና አርሰናል የዝውውር ጉዳይ በመጨረሻም ሑለቱ ክለቦች ባደረጉት ስምምነት ተጠናቋል።        አርሰናል ለተጫዋቹ 63 ሚሊየን ዩሮና ተጨማሪ 10 ሚሊየን ዩ...
22/07/2025

🔴ሰበር
======
አሰልቺው የዮክሬሽና አርሰናል የዝውውር ጉዳይ በመጨረሻም ሑለቱ ክለቦች ባደረጉት ስምምነት ተጠናቋል።

አርሰናል ለተጫዋቹ 63 ሚሊየን ዩሮና ተጨማሪ 10 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ተስማምቷል ተጫዋቹ በአርሴናል ቤት ለ5 ዓመት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ቀደም ብሎ ተስማምቷል።
ዘገባውን ታማኞቹ ኦርነስቴንና ፋብሪዚዮ ዘግበውታል።
========
እግር ኳሳዊ ዜና

20/07/2025

🔴ሰበር
======
ሊቨርፑሎች ከኢንትራክ ፍራንክፈርት ጋር በኢኪቲኬ ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል ለተጫዋቹ ሊቨርፑሎች 95 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ከስምምነት ደርሰዋል።
ተጫዋቹ እስከ 2031 የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል።
==============
እግርኳሳዊ ዜናዎች

🔴ሰበር=======ማንችስተር ዩናይትድና ብሬንት ፎርድ በብሪያን እምቤሞ ዝውውር ጉዳይ ከስምምነት ደርሰዋል።   አሰልቺ የነበረው የመስመር አጥቂው ዝውውር በስተመጨረሻም ማንችስተር ዩናይትድ ብ...
18/07/2025

🔴ሰበር
=======
ማንችስተር ዩናይትድና ብሬንት ፎርድ በብሪያን እምቤሞ ዝውውር ጉዳይ ከስምምነት ደርሰዋል።
አሰልቺ የነበረው የመስመር አጥቂው ዝውውር በስተመጨረሻም ማንችስተር ዩናይትድ ብሬንትፎርድን በ70 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም መስማማቱን ፋብሪዚዮ ዘግቧል።
============
እግር ኳሳዊ ዜናዎች

🚨የተቃረቡና የተጠናቀቁ ዝውውሮች=======================🔴የቪክቶር ዮክሬሽን ዝውውር ለመጨረስ ከጫፍ የደረሱት አርሰናሎች የቫሌንሺያውን ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራን ዝውውር ለመጨ...
14/07/2025

🚨የተቃረቡና የተጠናቀቁ ዝውውሮች
=======================
🔴የቪክቶር ዮክሬሽን ዝውውር ለመጨረስ ከጫፍ የደረሱት አርሰናሎች የቫሌንሺያውን ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራን ዝውውር ለመጨረስ ከቫሌንሺያጋ ከስምምነት ደርሰዋል ለዝውውሩም 15 ሚሊየን ዩሮና እየታየ የሚጨመር 5 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ተስማምተዋል።
======
🔴⚫️ሉካ ሞድሪች ሜዲካሉን ለማድረግ ወደ ኤስሚላን ማዕከል መድረሱ ተረጋግጧል።
========
🔴🔵ባርሴሎናዎች የኮፐንሃገኑን ተጫዋች ሮኒ ባርዳጂን ማስፈረማቸውን ይፋ አርገዋል ባርሳዎች ለተጫዋቹ 2 ሚሊየን ዩሮና ተጫዋቹ ሲሸጥ በሚከፈል ድርሻ ተጫዋቹን የግላቸው አርገውታል።
=========
እግር ኳሳዊ ዜና

Address

Haile Gebre Selase Avenue
Addis Ababa

Telephone

+251925758229

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እግር ኳሳዊ ዜና Eger Kuwasawi Zena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እግር ኳሳዊ ዜና Eger Kuwasawi Zena:

Shortcuts

Share

Category