Kuas Meda - ኳስ ሜዳ

Kuas Meda - ኳስ ሜዳ ኳስ ሜዳ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የአለምአቀፍ የእግርኳስ ትዕይንቶች መረጃዎች እና ዜናዎችን የሚያገኙበት ትክክለኛው ገፅ ነው።

የአለማችን የእግር ኳስ አፍቃሪያን አይኖች ሁሉ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ! በእግር ኳስ ተመልካቾች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው: እጅግ አዝናኝ እና አስገራሚ ትዕይንቶችን እና አዳዲስ የ...
17/12/2025

የአለማችን የእግር ኳስ አፍቃሪያን አይኖች ሁሉ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ!

በእግር ኳስ ተመልካቾች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው: እጅግ አዝናኝ እና አስገራሚ ትዕይንቶችን እና አዳዲስ የእግር ኳስ ክዋክብቶችን ከማሳየት ቦዝኖ የማያውቀው የአፍሪካ እግር ኳስ ውድድር: የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2025 ) ሊጀመር ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል::

የዘንድሮው 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጅ ሀገር ሞሮኮ: ለውድድሩ 9 ስታዲየሞችን ያሰናዳች ሲሆን: 24 ሀገራት በ6 ምድብፐተደልድለው ይፋለማሉ:: ሞሮኮም ውድድሩን የማዘጋጀት ዕድል ስታገኝ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን: የ1988ቱን ካሜሮን ለ2ተኛ ጊዜ ሻምፒዮን የሆነችበትን 16ተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ማስተናገዷ ይታወሳል::

ውድድሩ ከቀናት በኋላ ታሕሳስ 12/2018 ( December 21, 2025) በይፋ ይጀመራል::

የዘንድሮን የአፍሪካ ዋንጫ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡልን 👇

ኤፍሬም የማነ "ፈርኦኑ ሳይጫወት አሸንፏል ።
22/03/2025

ኤፍሬም የማነ "ፈርኦኑ ሳይጫወት አሸንፏል ።

Watch, follow, and discover more trending content.

ስለ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሲነሳ ምን ይሰሞታል ?ምስጋና :-ዛሬ የምናመሠግናቸው ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ነው ::ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ቡድንን ከ ...
22/03/2025

ስለ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ሲነሳ ምን ይሰሞታል ?

ምስጋና :-

ዛሬ የምናመሠግናቸው ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ነው ::

ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ቡድንን ከ 31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ መድረክ መልሰዋል ።

አደይ አበባ ፣ ጭማድ ፣ መብራት ሀይል ፣ አግሮ ኢንዱስትሪ ፣ ጉምሩክ ፣ ሙገር ፣ ኒያላ ፣ እርሻ ሰብል ፣ ትራንስ ኢትዮጵያ ክለቦችን እና በየመንም በአሰልጣኝነት ሙያቸው ሠርተዋል ።

አሁን ላይ በግላቸው የታዳጊዎች አካዳሚ በመክፈት በተተኪዎች ላይ እየሠሩ ነው ።

የካፍ ኢንስትራክተር በመኾን ለተለያዩ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።

በኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ እና የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመኾን እያገለገሉም ይገኛሉ ።

TikTok | Make Your Day

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kuas Meda - ኳስ ሜዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category