Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation

Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽንን ለማህበረሰቡ ማስተ?

12/06/2024

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Adisu Bushala, Jone Juneyar Jone Juneyar, Getu DiribaLegesa, Ajiibu Birhaanu, Adimasu Ayele, Md Ng, Chernet Gashaw, Fikir New Mangade, Addisuu Namarraa, Naggasa Caala, Amanuel Goni, ፍቅር ማራኪው, Setota Tilahun, Seble Ankala Haringo, Liji Worku Mane, Boyika Man, Zinaye Zibara, Fayo Hige, Jaose Pawlos, ማርታ ብርሀኑ ወጉ

አንኳን አደረሳችሁ፡፡
12/09/2023

አንኳን አደረሳችሁ፡፡

የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዉ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በዕለቱም ስልጠናውን ለተሳተፉ አባላት፣ ስልጠናውን ለሰጡ አሰልጣኞችና ለስልጠናዉ መሳካት ድጋፉ ላደረጉ አካላት እዉቅና እና ሰርተፍኬት ከአዲ...
27/02/2022

የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዉ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በዕለቱም ስልጠናውን ለተሳተፉ አባላት፣ ስልጠናውን ለሰጡ አሰልጣኞችና ለስልጠናዉ መሳካት ድጋፉ ላደረጉ አካላት እዉቅና እና ሰርተፍኬት ከአዲስ አበባ ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ተበርክቶላቸዋል፡፡ በስልጠናው ላይ ያላችሁን አስተያየት አካፍሉን፤ ገፁ ለሌሎች እንዲደርስ like ,share በማድረግ ያጋሩ፡፡

26/02/2022

Training

ከ1ኛ ዳን በላይ ሙያ ማሻሻያ ስልጠና በ4 ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል እንደቀጠለ ነዉ፡፡
26/02/2022

ከ1ኛ ዳን በላይ ሙያ ማሻሻያ ስልጠና በ4 ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል እንደቀጠለ ነዉ፡፡

ሁለተኛ ቀን ስልጠና ሁሉም ዝግጁ
26/02/2022

ሁለተኛ ቀን ስልጠና ሁሉም ዝግጁ

25/02/2022
ስልጠናውን የኤሊት ኢ/ቴኳንዶ ፌደሬሽን ም/ ፕሬዝዳንት ሳቦም ኢያሱ ተፈሪ አስጀምረዋል፡፡
25/02/2022

ስልጠናውን የኤሊት ኢ/ቴኳንዶ ፌደሬሽን ም/ ፕሬዝዳንት ሳቦም ኢያሱ ተፈሪ አስጀምረዋል፡፡

የሙያ ማሻሻያ ስልጠና የካቲት 18-19/2014 ዓ.ም በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ስለሚሰጥ አባል ክለቦችና ባለሙያወች ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሰዓቱ እንድትገኙ፡፡
24/02/2022

የሙያ ማሻሻያ ስልጠና የካቲት 18-19/2014 ዓ.ም በአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ስለሚሰጥ አባል ክለቦችና ባለሙያወች ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሰዓቱ እንድትገኙ፡፡

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊወች፦የአዲስ አበባ ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ከ1ኛ ዳን ጀምሮ ላሉት ባለሙያወች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ኮርሱ ላይ መሳተፍ የ...
11/02/2022

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊወች፦
የአዲስ አበባ ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ከ1ኛ ዳን ጀምሮ ላሉት ባለሙያወች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ኮርሱ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በክለባችሁ ያሉትን አባላት ዝርዝር 5 ኪሎ በሚገኘው የፌደሬሽኑ ቢሮ እስከ የካቲት 11 ድረስ በደብዳቤ እንድታሳውቁ፡፡
ኮርሱን የሚሰጡ ባለሙያወች፦
1) ሳቦም አብዱሽኩር ኑርገባ( ከአስሚድ ኢ/ቴ/ክለብና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል)
2) ሳቦም አምሮት አየለ (ከአምሮት ኢ/ቴ/ክለብ
3) ሳቦም ሀይረዲን ሁሴን(ከቱያንግ ታለንት ኢ/ቴ/ክለብ አሰልጣኝ
4) ሳቦም ዘመድ ድሪባ(ከዜድ ኢ/ቴ/ክለብ ሻምፒዮን ክለብ አሰልጣኝ) ናቸዉ፡፡

ኮ ር ስ....የሙያ ማሻሻያ እና የዳኝነት ስልጠና በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ተዘጋጁ፡፡
25/12/2021

ኮ ር ስ....
የሙያ ማሻሻያ እና የዳኝነት ስልጠና በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ተዘጋጁ፡፡

Address

Addis Ababa, 4 Kilo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category