Abiy Gym / አብይ ጂም

Abiy Gym / አብይ ጂም ABIY GYM is a professional gym service with quality equipment and personal trainers with the affordable price here in Addis Ababa. Join us, call us.

01/09/2026

200 ፑሽ አፕ የሰራው የፈረንሳዩ ተወዳዳሪ ሀብታሙ

28/08/2026

የመጀመሪያው ተወዳዳሪ ስንት ፑሽ አፕ ሰራ ?

Gurd Shola
0920018201

26/08/2026

የፑሽ አፑን ውድድር ማን አሸነፈ ?

Gurd shola
0920018201

18/08/2026

📌 ይህ ውድድር ለማን ነው?
ውድድሩ ለአብይ ጂም አባላት ብቻ ሳይሆን... በከተማችን ውስጥ የሚገኝ፣ ጉልበትና ፅናት አለኝ የሚል ማንኛውም ወጣት መሳተፍ ይችላል!

📥 እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ተወዳዳሪዎች ብዛት ውስን በመሆኑ አሁኑኑ DM አድርጋችሁ "Pushul" ብላችሁ በመጻፍ ቦታችሁን ያዙ!

0920018201

👥 "በፑሽ አፕ ማን ይደርስብኛል" የሚለውን ጓደኛችሁን TAG / SHARE በማድረግ ፈትኑት!

10/08/2026

1️⃣ Progressive Overload (ክብደትን በሂደት ማሳደግ)፦ በየሳምንቱ የብረቱን ክብደት ወይም የድግግሞሹን ቁጥር በማሳደግ ጡንቻችሁን ፈትኑት።
2️⃣ በቂ ፕሮቲን መመገብ፦ ጡንቻችሁ አብጦና ተቀርፆ እንዲወጣ በቀን ውስጥ በቂ የፕሮቲን መጠን ያግኙ።
3️⃣ እረፍትና እንቅልፍ (Recovery)፦ የሰውነት ቅርፅ የሚሰራው ማታ በምታደርጉት ከ7-8 ሰዓት እንቅልፍ ወቅት ነው!

gured shola
0920018201

07/08/2026

በአጭር ጊዜ ለውጥ ለማምጣት

አድራሻ :- ጉርድ ሾላ
0920018201

05/08/2026

⏱️🔥 ለስፖርት ማሟሟቅ ለስንት ደቂቃ ይበቃል?

🔬 ሳይንሱ ምን ይላል? 🎯 ትክክለኛው ሰዓት፦ ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ብቻ!

28/07/2026

⏱️💪 አዲስ ብረት ገፊዎች፦ ለውጥ ለማየት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

Gurd Shola
0920018201

25/07/2026

ክረምቱን ከእኛ ጋር ያሳልፉ

gurd shola
0920018201

Address

ጉርድ ሾላ/gurd Shola
Addis Ababa
07

Telephone

+251912143091

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Gym / አብይ ጂም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abiy Gym / አብይ ጂም:

Shortcuts

Share