Addis Zena Sport አዲስ ዜና ስፖርት

Addis Zena Sport አዲስ ዜና ስፖርት 📌ወቅታዊ የሆኑ የስፖርት ዜናዎች እና የቀጥታ ስርጭቶችን ለእናንተ የምናስተላልፍበት ገጻችን ነው ፡፡
📌ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በውስጥ መስመር ያናግሩን::
(1)

📌 በካራባኦ ዋንጫ ትላንት ምሽት አርሰናል ቼልሲን በረታበት ጨዋታ ቪክቶር ዮኬሬስ የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተሸልሟል። ✅🏆
15/01/2026

📌 በካራባኦ ዋንጫ ትላንት ምሽት አርሰናል ቼልሲን በረታበት ጨዋታ ቪክቶር ዮኬሬስ የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተሸልሟል። ✅🏆

📌 የአርሰናል ደጋፊዎች ምሽት  በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲን በረቱበት ጨዋታ አዲሱን የሰማያዊዎቹን አሰልጣኝ ነገ ጠዋት ትሰናበታለህ ሲሉ ተሰምተዋል::
15/01/2026

📌 የአርሰናል ደጋፊዎች ምሽት በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲን በረቱበት ጨዋታ አዲሱን የሰማያዊዎቹን አሰልጣኝ ነገ ጠዋት ትሰናበታለህ ሲሉ ተሰምተዋል::

14/01/2026

Chelsea Vs Arsenal

📌 “ በርናርዶ ሲልቫ የተፋላሚ እግርኳስ ተጨዋች ምሳሌ ነው “ ሲሉ የማንቸስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል::📌“ በርናርዶ ሲልቫ የተፋላሚ እግርኳስ ተጨዋች ምሳሌ ነው:: ተፋላሚ ...
14/01/2026

📌 “ በርናርዶ ሲልቫ የተፋላሚ እግርኳስ ተጨዋች ምሳሌ ነው “ ሲሉ የማንቸስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል::
📌“ በርናርዶ ሲልቫ የተፋላሚ እግርኳስ ተጨዋች ምሳሌ ነው:: ተፋላሚ ተጨዋች ማየት ስትፈልጉ ሲልቫ አለላችሁ “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል ::

❌ አርሰናል ባለፉት 4 የውድድር ዘመናት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሁሉንም ተሸንፈው ተሰናብተዋል።
14/01/2026

❌ አርሰናል ባለፉት 4 የውድድር ዘመናት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሁሉንም ተሸንፈው ተሰናብተዋል።

📌ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን  እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በአሰልጣኝነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ በዘገባዉ አረጋግጧል።
13/01/2026

📌ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በአሰልጣኝነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ በዘገባዉ አረጋግጧል።

📌 ሪያል ማድሪድ ዣቪ አሎንሶን አሰናብተው የሪያል ማድሪድ የወጣት ቡድን አሰልጣኝ የሆነውን አልቫሮ አርቤሎኣ የዋናው ቡድን አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
12/01/2026

📌 ሪያል ማድሪድ ዣቪ አሎንሶን አሰናብተው የሪያል ማድሪድ የወጣት ቡድን አሰልጣኝ የሆነውን አልቫሮ አርቤሎኣ የዋናው ቡድን አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡

📌 ባለፉት ስምንት አመታት የአርሰናል አካዳሚ ሀላፊ የነበረው ፐር ሜርት ሳከር ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ ይፋ ሆኗል።  📌 “አርሰናል ሁሌም ለኔ የተለየ ክለብ ሆኖ ይቆያል“ ያለው ኃላፊው “ክ...
12/01/2026

📌 ባለፉት ስምንት አመታት የአርሰናል አካዳሚ ሀላፊ የነበረው ፐር ሜርት ሳከር ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ ይፋ ሆኗል።
📌 “አርሰናል ሁሌም ለኔ የተለየ ክለብ ሆኖ ይቆያል“ ያለው ኃላፊው “ክለቡ በኔ ላይ ለነበረው እምነት አመሰግናለሁ“ ሲል ተናግሯል፡፡

📌 ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሊሾም መሆኑ ተሰምቷል፡፡📌 ማንቸስተር ዩናይትድ ከአሰልጣኙ ጋር አዎንታዊ ውይይት ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡
12/01/2026

📌 ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሊሾም መሆኑ ተሰምቷል፡፡
📌 ማንቸስተር ዩናይትድ ከአሰልጣኙ ጋር አዎንታዊ ውይይት ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡

😅  ብሩኖ ፈርናንዴዝ የX አካውንቱ መጠለፉን ተከትሎ ሊቨርፑል  ዩናይትድን 7ለ0 ያሸነፈበት ምስል ተለጥፎበታል::
12/01/2026

😅 ብሩኖ ፈርናንዴዝ የX አካውንቱ መጠለፉን ተከትሎ ሊቨርፑል ዩናይትድን 7ለ0 ያሸነፈበት ምስል ተለጥፎበታል::

11/01/2026

Manchester united Vs Brighton

Address

Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Zena Sport አዲስ ዜና ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Zena Sport አዲስ ዜና ስፖርት:

Shortcuts

Share