Addis Ababa Health And Fitness Trainer Association

Addis Ababa Health And Fitness Trainer Association It is a health and fitness trainers Association in the City of Addis Ababa established by fitness tr

  በቦታው እንድትገኙ የአአ ስፖርት ኮሚሽን ስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ጥሪውን አስተላልፏል።
31/12/2021

በቦታው እንድትገኙ የአአ ስፖርት ኮሚሽን ስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ጥሪውን አስተላልፏል።

ጥሩ ጊዜ
14/12/2021

ጥሩ ጊዜ

15/11/2021

የሁለተኛ ደረጃ የአካል ብቃት ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ምዝገባ ጀምሯል።

የመላው ጥቁር ህዝብ ድል አድዋ በአካል ብቃት ደምቆ ታስቧል። የአዲስ አበባ አካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር እንቅስቃሴዎችን አሰርቷል።
28/02/2021

የመላው ጥቁር ህዝብ ድል አድዋ በአካል ብቃት ደምቆ ታስቧል። የአዲስ አበባ አካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር እንቅስቃሴዎችን አሰርቷል።

ኮሚሽነር ዮናስ ለነበረን የአብሮነት ጊዜ ማህበራችን ከልብ እናመሰግናለን ። ኮሚሽነር በላይ ደጀኔ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልህ እንመኛለን።
27/10/2020

ኮሚሽነር ዮናስ ለነበረን የአብሮነት ጊዜ ማህበራችን ከልብ እናመሰግናለን ። ኮሚሽነር በላይ ደጀኔ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልህ እንመኛለን።

ዛሬ በቦሌ ክ/ከተማ የተደረገው እንቅስቃሴ እንዲሁም መንገድ ለሰው እንቅስቃሴዎች ላይ የማህበራችን አባላት አካል ብቃት በማሰራት ትልቁን ሚና ተጫውቷል።
11/10/2020

ዛሬ በቦሌ ክ/ከተማ የተደረገው እንቅስቃሴ እንዲሁም መንገድ ለሰው እንቅስቃሴዎች ላይ የማህበራችን አባላት አካል ብቃት በማሰራት ትልቁን ሚና ተጫውቷል።

ለመላው የአዲስ አበባ ጤናና አካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል። ማህበሩ
07/09/2020

ለመላው የአዲስ አበባ ጤናና አካል ብቃት አሰልጣኞች ማህበር አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።
ማህበሩ

27/07/2020
የቦሌ ክ/ከተማ ስፖርት ጽ/ቤት ከክ/ከተማው የጤና ጽ/ቤቶች እና ከአዲስ አበባ አካል ብቃት አሰልጣኞች መህበር ጋር በመተባበር በክ/ከተማው ስር በሚገኙ በርካታ የህብረተሰብ ክፍል በሚገኙባቸው...
10/05/2020

የቦሌ ክ/ከተማ ስፖርት ጽ/ቤት ከክ/ከተማው የጤና ጽ/ቤቶች እና ከአዲስ አበባ አካል ብቃት አሰልጣኞች መህበር ጋር በመተባበር በክ/ከተማው ስር በሚገኙ በርካታ የህብረተሰብ ክፍል በሚገኙባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚኖሩ የህብረተሰቡ አካላት በሀገራችን በተከሰተው የኮቪድ 19 ስርጭትን ተከትሎ
የህብረተሰብ ክፍሎች እቤታቸው በመቀመጥ የበሽታውን ወረርሺኝ እራሳቸውን ለመከላከል በሚያደረጉት ጥረት ከጭንቀት፣ከድብርት እንዳይጋለጡ በተመረጡ ዋና ዋና ስፍራዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ግንቦት 02/9/2012 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም ሳይት የህብረተሰቡም ተሳትፎ ጥሩ የሚባል ነበር፡፡

ሚያዚያ 27/ 2012 ዓ.ም    ( ኮንደሚኒየም )   የሚኖሩ ነዋሪዎች በቤታቸው በረንዳ እና በግቢው   የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአካል ብቃት አሰልጣኞች እየታገዙ ሰርተዋል ።በዚህ ፕሮግራ...
06/05/2020

ሚያዚያ 27/ 2012 ዓ.ም ( ኮንደሚኒየም ) የሚኖሩ ነዋሪዎች በቤታቸው በረንዳ እና በግቢው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአካል ብቃት አሰልጣኞች እየታገዙ ሰርተዋል ።

በዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው በጋራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጋራ መኖሪያ የሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር አብረው የሰሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ የኮረና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ከቫይረሱ ለመከላከልና ለመጠበቅ በቤታቸው ሆናችሁ ይህን ክፉ ቀን ለማሳለፍ የምታደርጉትን ጥረት ከተማ አስተዳደሩና ኮሚሽኑ አክብሮቱን ይገልፅላችዋል ብለዋል ።

ኮሚሽነር ዮናስ አያይዘውም ይህ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመኖሪያችሁ ባህል ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግ ይኖርባችዋል ለዚህም ከፊት ሆነው ሚና ለተጫወቱ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ፣ ለቦሌ ክ/ ከተማ የስፖርት ፅህፈት ቤትና በተግባር እያሰሩ ላሉ ለአካል ብቃት አሰልጣኞችና ነዋሪዎች ምስጋናዬን አቀርባለው ብለዋል ።

ዛሬም በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በበረንዳቸው ወጣ ብለው አካላዊ ርቀታቸውን ጠብቀው በሚል መሪ ቃል እየሰሩ ናቸው ።

ተፈላጊነቱ በነዋሪው እየጨመረ መምጣቱና ነዋሪዎች በቤታቸው ሲውሉ ከጭንቀት ፣ ከድብርትና ካልተፈለገ በሽታ ለመታደግ በቤት ውስጥ ሁሉ የአካል እንቅስቃሴ መሠራቱ የዐለም የጤና ድርጅትም ካስቀመጠው መርህዎች አንዱ ነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ ብዙ ውጤታማ ስራ እየሰራ ይገኛል በመሆኑም የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ጤናማ ህብረተሰብ ለመፍጠር በጋራ መኖሪያ ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሰራ ይገኛል ይህም ተግባሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።

የኮንዶሚንየም የጋራ መኖሪያ ሳይት ነዋሪዎች በአካል ብቃት እንቅስቃሴው እንዲሳተፉ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር እና የስፖርት ፅህፈት ቤት ሀላፊ ባለሙያዎች አስቀድመው ዝግጅት ማድረጋቸውም ታውቋል

የአዲስ አበባ ጤናና አካል ብቃት ማህበር በዛሬው እለት በተለያዩ ክ/ከተሞች በሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍል ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በቦታው በመገኘት የአካል ብ...
03/05/2020

የአዲስ አበባ ጤናና አካል ብቃት ማህበር በዛሬው እለት በተለያዩ ክ/ከተሞች በሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍል ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በቦታው በመገኘት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያሰሩ ሲሆን በተጨማሪም የኮሮና ቫይረስን እንዴት መከላከል እንደሚችልና በፍጹም ህዝቡ በኮሮና ዙሪያ መዘንጋት እንደሌለባቸው መልእክቶችን አስተላልፈዎል።
ሁሌም በማህበረሰባዊ ጉዳዮች ላይ ለምታደርጉት አስተዋጽኦ ማህበሩ የአካል ብቃት ባለሙያዋችን ያመሰግናል።
የአ.አ.ጤ.አ.ብ.አ.ማ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Health And Fitness Trainer Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share