10/02/2026
የረመዳን መዳረሻ ዝግጅታችን እንደቀጠለ ነው።
ዛሬ አመሻሻችሁን ከኛ ጋር ካደረጋችሁ ከ ቁርአን የህይወት ዘመን ስንቅ የሚሆን እውቀት ይዛችሁ ትመለሳላችሁ!
ብዙ አመታትን ቁርአንን በማጥናት እና ኢስላምን በመመርመር ያሳለፉት ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ዛሬም እለቱን በቁርአን አስተምህሮት ያስውቡልናል።
"ይህን ውብ ጊዜ በነፃ ታድማችሁ ስለ ቁርአን ያላችሁን ግንዛቤ አሳድጉ" ጥሪያችን ነው
⏳ ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 3 ከ 11:30 ጀምሮ
⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ አዳራሽ 2ተኛ ፎቅ
ኢንሻአላህ!
ለበለጠ መረጃ
በ +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን