አፄ Tube

አፄ Tube ፔጁን ላይክ ያድርጉ ዩቲቭ ላይ ያገኙናል ዘና ይበሉ

ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 20 ሺ በመክፈል በግራ አዝማች ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ምህረቱ ተካ ገብሩ ሁነዋል እናመሠግናለን !
25/05/2021

ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 20 ሺ በመክፈል በግራ አዝማች ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ምህረቱ ተካ ገብሩ ሁነዋል እናመሠግናለን !

21/05/2021
21/05/2021
21/05/2021

ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች

ነገ ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዋንጫ ጨዋታችን ላይ

2,000 የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች
300 የሃዋሳ ከነማ ደጋፊዎች ይታደማሉ

ከቲቪ ቀረፃ አኳያ ሁሉም ደጋፊዎች :00 በፊት ስታዲየም መግባት ከ2:00 በኋላ የሚደርሱ ደጋፊዎችን የፀጥታ ሃይል እንዳይገቡ ይከለክላል።
ሰአት ማክበር የስልጡን ደጋፊ መገለጫ እንደመሆኑ እኛም በስነምግባር ምስጉን ደጋፊ መሆናችን በድጋሚ ማረጋገጥ አለብን

ሁሉም ደጋፊ ወደ ሜዳ ሲመጣ የደጋፊነት መታወቂያ ፣ የክለባችን ጃኖ ፣ የሩጫ ፣ አሸናፊዎቹ ማሊያ እና አፍ መሸፈኛ ጭምብል መልበስ ግዴታ ነዉ❗️

ደጋፊዎች ከክለባችን ስካርፕና ባንዲራ ውጭ ሌሎች የክልል ፣ የፌደራል መንግስት የህዝብና ፓርቲ ባንዲራና ፅሁፎችን ይዘው መግባት የተከለከለ ነዉ።

በስታዲየሙ የፀጥታ አካላት ከሚያስቀምጡን ቦታ ውጭ መንቀሳቀስም ሆነ ወደ ሜዳ ለመግባት መሞከር ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።

በዝማሬ ክለባችን እየደገፍን በክለብም በደጋፊም አሸናፊ የምንሆንበት ቀን እንዲሆን ምኞታችን ነዉ።

🇦🇹 የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር 🇦🇹

መረጃው በፍጥነት ለደጋፊ እንዲደርስ ሼር ያድርጉ❗️

ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 50.00 ሺ በመክፈል በፊት አውራሪ  ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ያለው ጀምበር ሁነዋል አቶ ያለው ጀንበ...
21/05/2021

ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 50.00 ሺ በመክፈል በፊት አውራሪ ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ ያለው ጀምበር ሁነዋል አቶ ያለው ጀንበር በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 4 በማልማት የሚገኙ ባለሃብት ናቸው።

እናመሠግናለን !

Breakingግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 25000 ሺ በመክፈል በራስ ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ የሽጥላ አስፋው ወሰን ሁነዋል አቶ ...
21/05/2021

Breaking

ግንቦት 24 በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያኑን የእራት ፕርግራም 25000 ሺ በመክፈል በራስ ማዕረግ የሚታደሙት የመጀመረያው ሰው አቶ የሽጥላ አስፋው ወሰን ሁነዋል አቶ የሽጥላ አስፋው በኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር አንድ ውሃና ጁስ ፋብሪካ በማቋቋም ላይ የሚገኙ በለሀብት ናቸው።

እናመሠግናለን!

የልፋታችን ውጤት ነውየተገኘ በስራ ነው ለፍተናል ደክመናል ነብስ አሲዘን ተጉዘናል ውዱን ህይወት ሰውተናል ዛሬ ዛሬ ዛሬ በአንተ ኮርተናል ደማቅ ታሪክ ፅፈናል 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
21/05/2021

የልፋታችን ውጤት ነው
የተገኘ በስራ ነው
ለፍተናል ደክመናል
ነብስ አሲዘን ተጉዘናል
ውዱን ህይወት ሰውተናል
ዛሬ ዛሬ ዛሬ በአንተ ኮርተናል
ደማቅ ታሪክ ፅፈናል

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

Welcome to Fasil Kenema's official YouTube channel

የዚህ ደማቅ ታሪክ አንዱ አካል በመሆን ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን በተግባር ይደግፉ የጎንደሩ ሰንደቅ ፋሲል ከነማ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ አሸናፊ በመሆን ከከተማችን አልፎ ለክልላች...
21/05/2021

የዚህ ደማቅ ታሪክ አንዱ አካል በመሆን ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን በተግባር ይደግፉ

የጎንደሩ ሰንደቅ ፋሲል ከነማ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ አሸናፊ በመሆን ከከተማችን አልፎ ለክልላችን እንዲሁም ለሀገራችን ከፍተኛ ኩራት መሆን የቻለ ስፖርት ክለብ ነው። ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ይዞ ጎንደር ከተማ በገባ በማግስቱ በአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት የንጉሳዊያን የራት ፕሮግራም ተዛግጅቷል በፕሮግራሙ ላይ የዚህ ደማቅ ታሪክ ባለቤቶች የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች ከነ ቤተሰቦቻቸው ይታደማሉ።

ይምጡ ፋሲል ከነማን እየደገፉ ከጀግኖች ልጆቻችን ጋር ታሪካዊውን ማዕድ ይጋሩ !

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ከፍታውን ጠብቆ እንዲጓዝ ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከግንቦት 17 ጀምሮ በሚደረጉ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት አሻራዎትን ያስቀም...
18/05/2021

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ከፍታውን ጠብቆ እንዲጓዝ ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከግንቦት 17 ጀምሮ በሚደረጉ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት አሻራዎትን ያስቀምጡ!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የራሱ የሆነ ጠንካራ የፋይናስ አቅም እንዲኖረው እንዲሁም ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከራሱ አልፎ ለሀገር የሚጠቅሙ ልጆችን ለማፍራት ደረጃውን የጠበቀ የእግርኳስ አካዳሚ ለመገንባት ቆርጦ ተነስቷል። ከፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንዲሁም ከኢትዮጵያ እግርኳስ ቤተሰብ ጋር በጋራ በመሆን ፕሮጀክቱን እውን እናደርጋለን !

ኑ በጋራ የሀገራችን እግርኳስ እናሳድግ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251930859400

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፄ Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አፄ Tube:

Share

Category