07/02/2023
ቼልሲዎች ለላቀ የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ጊልበርት ኤኖካን ሊቀጥሩ ነዉ!
የቡድን የአእምሮ ክህሎት አሰልጣኝ ሆኖ 15 አመታትን ካሳለፉ በኋላ ላለፉት ሰባት አመታት የሁሉም የጥቁር አመራሮች ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲያገልግሉ የነበሩት ጊልበርት ኤኖካ የአጭር ጊዜ የማማከር ስራ በቼልሲ ቤት ሊጀምሩ እንደሆነ ተገለፀ።
የጊልበርት ኤኖካ ኃላፊነት የሚሆነው ቼልሲን በቶድ ቦይሊ ክሊርሌክ ካፒታል ባለቤትነት ስር አዲስ እና አለም አቀፍ ደረጃ ያለው ባህል እንዲያዳብር መርዳት ነው።
አዕምሮን ለላቀ አሸናፊነትን የሚያነሳሳ ድንቅ ሰዉ 👌
- Matt Law - Telegraph
Ethio chelsea news